Hiber Radio: በቄሮ ላይ ፌደራል ፖሊስ ሊዘምት ማቀዱ ተቃውሞ ገጠመው፣የለማ መገርሳ ጉዳይ፣ሱዳን ወታደሮቿን ኤርትራ ድንበር ማስጠጋቷ፣የስርዓቱ ገራፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ፣አደናጋሪው መግለጫና የእስረኞችአለመፈታት፣በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያኖችና ኤርትራዊያን ስደተኞች የድረሱልን ጥሪ ፣በሔግ በቀይ ሽብር የተፈረደበት ለይግባኝ መዘጋጀቱ እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 29 ቀን 2010  ፕሮግራም

የሕዝቡ ለውጥ እንቅስቃሴ ያስገደደው ኢህአዴግ ስንት አይነት መግለጫ ይሰጣል? አገሪቱን ከጀርባ የሚያስተዳድረው ቡድንን ወይስ በአደባባይ የተናገሩትን አስር ጊዜ የሚክዱትን ? በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከዓለም ባንክ የቀድሞ የኢኮኖሚ አማካሪው ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና የሕግ ባለሙያው ተክለሞካኤል አበበ(ልጅ ተክሌ) ጋር  ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

የአሜሪካን ዜግነት የምንወስደው ለፓስፖርቱ ወይስ ? በኔቫዳ በዘንድሮ ምርጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲሞክራቲክ ፓርቲን በመወከል ለግዛቱ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሌክሳንደር አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

“ታጣቂዎች የአይኔን ብርሃንን አጠፉት”፦የጎሣ ፓለቲካው ሰለባ የሆኑ ህጻናት ችግሮች በከፊል ሲቃኝ(ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በቄሮ ላይ ፌደራል ፖሊስ ሊዘምት ማቀዱ ተቃውሞ ገጠመው

የለማ መገርሳ ጉዳይ

ሱዳን ወታደሮቿን ኤርትራ ድንበር ማስጠጋት

የስርዓቱ ገራፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ

በየመን የሚገኙ ኢትዪጵያኖች ና ኤርትራዊያን ስደተኞች የድረሱልን ጥሪ

A”በሞት አፋፍ ላይ ለሚገኝ ስው ገንዘብ ልስጥፍ ማለት ሞኝነት ነው”ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ኃይማኖት ከየመን ያቀረበው ተጠይቅ

የታዋቂው  ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ጋዜጠኛ አስክሬን ከኬኒያ ወደ አ/አ ተጓጓዘ፣ የቀብር ስንስርዓቱም ተካናወነ

አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የፓለቲካ እስረኞችን በመፍታት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት በህዝቡ ስሜት ላይ መደናገር ፈጠረ

በአሜሪካ ፖለቲካ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፓስፖርት ከመያዝ ባለፈ ተሳትፎ እንዲኖራቸው መጠየቁ

በቀይ ሽብር ተከሰው ሆላንድ ውስጥ የተበየነባቸው እሸቱ አለሙ ይግባኝ ሊጠይቁ ነው እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *