Hiber Radio: የአዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ታሪካዊ ንግግር እና ሕወሓት የሚቆጣጠራቸው የአጋር ፓርቲዎች ፉከራ፣በካቢኔ ሹመት ጉዳይ የኦህዴድና የብአዴን ተቃውሞ፣የኢህአዲግ መንግሰት በጦር መሳሪያ ሸመታ ከአንዳንድ የአውሮፓ አገሮች መብለጡ ፣ሕዝቡ ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣል ብሎ ብቻ በተስፋ እንዳይቀመጥ መጠየቁ ፣ ሱሳን ራይስ ላይ የቀረበ ተቃውሞ፣በዶ/ር አቢይ መሾም ሳቢያ ደስታቸውን ለመግለጽ የተሰባሰቡ የአገር ሽማግሌዎች በታጣቂዎች መባረር እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 23 ቀን 2010  ፕሮግራም

ሕዝቡ ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ ላይ የጣለውን ተስፋ ተግባራዊ ሊሆን ይችላል ውይይት(ያድምጡት)

የመልካም አስተዳደር እና ጥሩ መሪ ፍሬዎች ምንድን ናቸው?(ልዩ፣ አገር አቀፍ ና አለማቀፋዊ ዳሰሳ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የአዲሱ ጠ/ሚ/ር ታሪካዊ ንግግር እና ሕወሓት የሚቆጣጠራቸው የአጋር ፓርቲዎች ፉከራ

የካቢኔ ሹመት ጉዳይ የኦህዴድና የብአዴን ተቃውሞ

የኢህአዲግ መንግሰት በጦር መሳሪያ ሸመታ ከአንዳንድ የአውሮፓ አገሮች መብለጡ

ሕዝቡ ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣል ብሎ ብቻ እንዳይቀመጥ ተጠየቀ

 ሱሳን ራይስ ላይ የቀረበ ተቃውሞ

በዶ/ር አቢይ መሾም ሳቢያ ደስታቸውን ለመግለጽ የተሰባሰቡ የአገር ሽማግሌዎች በጸጥታ ሀይሎች ተባረሩ

የሶማሊያ መንግስት በበርበራ ወደብ ዙሪያ የተመድ ጣልቃ እንዲገባለት ጥሪ አቀረብ

የእነ እስክንድር አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መሆን

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *