Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር በአዲሱን ጠሚ/ር ንግግር ብቻ መዘናጋት እንደማይገባ ገለጸ ጊዜ ይሰጣቸውም አለ፣የተመድና የአሜሪካ ባለስልጣናት አ/አ ላይ የኢህአዲግ ሹሞችን ሊያነጋግሩ ነው፣ታዋቂው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ለውጥ ያመጣሉ ማለቱ፣የፖለቲካ እስረኞቹ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ላይ ሊበየን ነው፣በአብዲ ኢሌ ላይ የቀረበው ተቃውሞ፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮ ደ/አፍሪካ መገደልና የቀሰቀሰው ቁጣ እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ  14 ቀን 2010  ፕሮግራም

የዶ/ር አብይ ምርጫ እና እየተደረጉ ያሉ ንግግሮችና ተስፋዎቹን በተመለከተ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በአውሮፓ አጭር ቆይታው ወቅት ካለበት ተወያይተናል  (አድምጡት)

አዲሱ ጠ/ሚ/ር የኢህአዴግ ወይስ የሕዝቡን ሀሳብ ለመፈጸም ነው የወጣው? በእርግጥ ማሻሻያ ወይስ ሕዝቡ የሚጠብቀው የለውጥ እርምጃ? ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ወየሳ እና ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ ጋር ተወያይተናል፡(ክፍል አን ውይይቱን ያድምጡት)

ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት ነው? እንዴት እና በምን ይገለጻል?(ልዩ እና ምሁራዊ ቅኝት)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ጋዜጠኛ እስክንድር በአዲሱን ጠሚ/ር ንግግር ብቻ መዘናጋት እንደማይገባ ገለጸ ጊዜ ይሰጣቸውም አለ

የተመድና የአሜሪካ ባለስልጣናት አ/አ ላይ የኢህአዲግ ሹሞችን ሊያነጋግሩ ነው

የዶ/ር አብይ ካቢኔ የሚናገሩትን አይተገብርም መባሉ

አርሶ አደሮችን ያፈናቀለው ካራቱሪ የህንዱ ኩባንያ ዳግም መሬት ሊሰጠው ነው

ታዋቂው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በአገሩ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ይመጣል አለ

የፖለቲካ እስረኞቹ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ላይ ሊበየን ነው

በአብዲ ኢሌ ላይ የቀረበው ተቃውሞና ከክልሉ ካዝና ሰሞኑን 500 ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ ተዘርፏል መባሉ

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮ ደ/አፍሪካ ውስጥ በወያኔ ቅጥረኛ መገደሉ ቁጭት  ቀሰቀሰ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *