Hiber Radio: መፈናቀሉ ይቀጥላል ሕዝቡስ የት ድረስ ይሔዳል? ፊት ለፊት ከሸንቁጥ አየለ ጋር ያድምጡት ያጋሩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

2 Comments on “Hiber Radio: መፈናቀሉ ይቀጥላል ሕዝቡስ የት ድረስ ይሔዳል? ፊት ለፊት ከሸንቁጥ አየለ ጋር ያድምጡት ያጋሩት”

  1. አማራ ከጉራፈርዳ ሲፈናቀል ም ሆነ ከዚያ በፊት በውጭ ያለን ማፈናቀልን በሚመለከት ሺፈራው ሽጉጤ ካናዳ እንዳይደርስ ተደርግዋል።
    እንግዳው ኢትዮጵያዊነት ተሸንፏል የሚለው ሌላው ቢቀር የዛሬ አስራሶስት ዐመት በአዲስ አበባ ሚሊየን ሰልፈኞችያሉት ምንይባላል ??
    ኢትዮጵያዊነት አልተሸነፍንም ። ድሮም ጥቂቶች ይነሳሉ ከዚያ ህዝብ ይከተላል።ታሪካችን ይህ ነው።
    ለማንኛውም ጥቂቶች ዘርማፅዳትን ላለፉት ሀያሰባትዐመት እንዴት በኢትዮጵያዊነት እንደተቃወሙ ጉግል ኤትኒክ ክሊንሲንግ ኢን ኢትዮጵያ ።

  2. በሕብር ራዲዮ ልጅ ሸንቁጥ አማራ ከጉራፈርዳ ሲፈናቀል ምን ሆነብለው ሲጠይቁ በውጭ ያለን ማፈናቀልን በሚመለከት ሺፈራው ሽጉጤ ካናዳ እንዳይደርስ በጊዜው መደረጉ በምሳሌ መጥቀስ ይቻል ነበር ።

    እንግዳው ኢትዮጵያዊነት ተሸንፏል ሲሉ ሌላው ቢቀር የዛሬ አስራሶስት ዐመት በአዲስ አበባ ሚሊየን ሰልፈኞችያሉት ምንይባላል ??

    ኢትዮጵያዊነት አልተሸነፈም ። ድሮም ጥቂቶች ይነሳሉ ከዚያ ህዝብ ይከተላል።ታሪካችን ይህ ነው።

    ለማንኛውም ጥቂቶች ዘርማፅዳትን ላለፉት ሀያሰባትዐመት እንዴት በኢትዮጵያዊነት እንደተቃወሙ ጉግል ኤትኒክ ክሊንሲንግ ኢን ኢትዮጵያ ብሎ የተገኘውን ውጤት ማየት ይቻላል ።

    በአሁኑም ሰዐት ዘር ማፅዳትን በመቃወም ተመሳሳይ ዕንቅስቃሴ አለ። ይመስገን ለማህበራዊ መገናኛዎች እንዲህ ዐይነት ወንጀሎችበፍጥነት ይጋለጣሉ ።ወንጀለኞችም ወፈርያለ መዝገብ ይዘጋጅባቸዋል። መጠየቅ አይቀርም ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *