Hiber Radio: አዴአን የትጥቅ ትግሌን እቀጥላሉ አለ፣የሳውዲ አረቢያ ሱዳንን ለመርዳት የህዳሴው ግድብን መደራደሪያ ማድረግ፣በእነአቶ ለማ ትዕዛዝ ወደተፈናቀሉበት የተመለሱት አማሮች ዳግም ስጋት ላይ ወደቁ፣የዳንጎቴ ሲሚንቶ ስራ አስኪያጅና ረዳቶቻቸው ግድያ አነጋጋጋሪ ሆኗል፣ሁለት የድርጅቱ ሀላፊዎች በደህንነት ዋስትና እጦት መሸሻቸው፣ የጃዋር መሐመድ ማስጠንቀቂያ መስጠት፣ኬኒያ ህገወጥ ሩዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል መያዟን አስታወቀች፣ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ በኢህአዲግ ማጎሪያ ቤት የደረሰባቸውን ግፍ ተናገሩ፣ በትግራዩ ት/ቤት ላይ የቀረበ ተቃውሞ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 12 ቀን 2010  ፕሮግራም

የአማራ ዴሞክራሲ ሀይል ንቅናቄ የውጭ አመራሮች ድርጅቱ ከኤርትራ ተነስቶ በአገር ቤት እያደረገ ስላለው የትጥቅ ትግል ይናገራሉ። (ክፍል አንድን ያድምጡት)

ብአዴን መጀመሪያም ተሰራው በሕወሓት ዓላማውን ለማስፈጸም ነው በየት በኩል ነው የሕዝቡን ችግር አልፈታም የሚባለው? ከአቶ አያሌው ጋር ያደረግነው ቆይታ ተከታይ ክፍል

የዶ/ር አብይ ወላጅ እና ማህበረሰቡ ክፍሎች ከጠሚሩ ምን እንደሚጠብቁ ለውጪ ጋዜጠኛ የሰጡት ሰሞነኛ አስተያየት ሲተነተን (ልዩ ዘገባ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

አዴአን የትጥቅ ትግሌን እቀጥላሉ አለ

በእነአቶ ለማ ትዕዛዝ ወደተፈናቀሉበት የተመለሱት አማሮች ዳግም ስጋት ላይ ወደቁ

ጃዋር መሐመድ  ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ማስጠንቀቂያ መስጠት

የደንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅና ረዳቶቻቸው ግድያ አነጋጋጋሪ ሆኗል፣ሁለት የድርጅቱ ሀላፊዎች በደህንነት ዋስትና እጦት ሳቢያ ወደ አ/አ ሄደዋል

የኢትዩጵያ ና የኤርትራ ገዢዎች ዛሬም ልዩነቶቻቸውን ማጥበብ ተስኗቸዋል

ኬኒያ ህገወጥ ሩዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል መያዟን አስታወቀች

ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ በኢህአዲግ ማጎሪያ ቤት የደረሰባቸውን ግፍ ተናገሩ

የትግራዩ ት/ቤት የተመሳሳይ ጾታ አርማ መጠቀምና ያስከተለው ተቃውሞ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *