Hiber Radio: የፖለቲካ እስረኞች ላይ ድብደባ ተፈጸመ፣የሕወሓት መሪዎች በዶ/ር አብይ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ፣ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ሂደቱን እንዲያፋጥኑ እና አንቀጽ 39ን እንዲያሰርዙ ተጠየቁ፣አንዳርጋቸው ጽጌ ስለቤተሰቡ ተናገረ፣አዲሱ የጣሊያን መንግስት በርካታ ኢትዮጵያኖችን እና መሰል ስደተኞችን ለማባረር ዛተ፣ብ/ጄ/ል ተፈራ ትግሉ ይቀጥላል አሉ፣ዶ/ር አብይን ደግፎ ለውጡን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 26 ቀን 2010  ፕሮግራም

በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ብሄር ተወላጆች ላኢ የሚደረገው መፈናቀል እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ትኩረት አድርገን  ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የገጠሟቸው ውስጣዊ እና ውጫዊ ድጋፎች እና ተቃውሞዎች ሲገመገሙ፣እውን ዶ/ርአብይ አገሪቱን ይታደጓት ይሆን?(ልዩ ዘገባ)

ሕዝብን በአገሩ ላይ የጥቃት ሰለባ ለማድረግ እየተሰራ ያለው የተቀነባበረን ሴራ በተመለከተ ማብራሪአ(አድምጡት)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የፖለቲካ እስረኞች ላይ ድብደባ ተፈጸመ

የሕወሓት መሪዎች በዶ/ር አብይ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ሂደቱን እንዲያፋጥኑ እና አንቀጽ 39ን እንዲያሰርዙ ተጠየቁ

አዲሱ የጣሊያን መንግስት በርካታ ኢትዮጵያኖችን እና መሰል ስደተኞችን ለማባረር ዛተ

ዶ/ር አብይን ደግፎ ለውጡን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ

አንዳርጋቸው ጽጌ ስለቤተሰቡ ተናገረ፣

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *