Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ወደተቀመጡበት በአደባባዩ መሳሪያ ታጥቃው ለመግባት የሞከሩ አልተያዙም፣ከተቃጣው የግድያ ሙከራ ጋር በተያያዘ የሚታሰሩ ተጠርጣሪዎች ተበራከተዋል፣በመላው ዓለም የሚገኙ የኢህአዲግ መንግስት አምባሳደሮቹን ወደ አ/አ ባስቸኳይ እንዲመጡ መመሪያ አሰራጨ፣ጠ/ሚ/ር አብይ ለውጡ እንዳይቀለበስ ጠንካራ እርምጃ ይውሰዱ መባሉ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 17 ቀን 2010  ፕሮግራም

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በእርግጥ ተጨማሪ ጥቃት አይጠብቃቸውም ከሚሉ ጀምሮ በተለሳለሰ እርምጃ ጠላቶቻቸውን ማሸነፍ ይችላሉ? ከአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር ቆይታ አድርገናል ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

የሰልፉ አስተባባሪዎች በቅርብ የተከታተሉት የመስቀል አደባባዩ ጥቃትና ከጥቃቱ በፊት የነበሩትን ሁኔታዎች በተመለከተ ከሰልፉ አስተባባሪ የመብት ተሟጋቹ ስንታየሁ ቸኮል ጋር በዝርዝር ተወያይተናል(ያድምጡት)

በኢህአዴግ ውስጥ በተደረገው የመፈንቅለ ስልጣን ጀርባ ያሉ ስውር እጆች እና በጠ/ሚ/ር አብይ ላይ የተቃጣው የግድያ ሙከራ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ዶ/ር አብይ ወደተቀመጡበት በአደባባዩ መሳሪያ ታጥቃው ለመግባት የሞከሩ አልተያዙም

ከተቃጣው የግድያ ሙከራ ጋር በተያያዘ የሚታሰሩ ተጠርጣሪዎች ተበራከተዋል

ድርጊቱን የሞከረው ግለሰብ የአገዛዙን የደንብ ልብስ የለበሰ ነበር ተብሏል

በመላው ዓለም የሚገኙ የኢህአዲግ መንግስት አምባሳደሮቹን ወደ አ/አ ባስቸኳይ እንዲመጡ መመሪያ አሰራጨ

በደቡብ በሲዳማ ዞን በጉራጌ ተወላጆች ላይ የደረሰ ጥቃት

በዶ/ር አብይ ላይ በተቃጣው የግድያ ሙከራ የሕዝቡ ቁጣ

የጋምቤላ ሕዝቦች ንቅናቄ ዶ/ር አብይን ደገፈ ጥቃቱን አወገዘ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *