Hiber Radio: የአዴአን ትጥቅ ትግል ማቆም ጥሪ፣የጠ/ሚ/ር አብይ አዲስ ማስጠንቀቂያ፣በቴዲ አፍሮ ላይ የቀረበው ተቃውሞና ምላሹ፣አብዲ ኢሌ አይደመር የሚል ተቃውሞ፣በውጭ ያሉ ምሁራን ጥሪ፣በኤርትራ ያሉ ኮ/ል በዛብህን ጨምሮ የጦር ምርኮኞች ጉዳይ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮሐምሌ 8 ቀን 2010  ፕሮግራም

<<..በአገሪቱ ያለው ለውጥ ፈጣን ከመሆኑ አንጻር በተቃዋሚዎች ላይም ግራ መጋባት ፈጥሯል በዚህ ፍጥነት ለመጓዝ..ከጋዜጠኛ አርጋው አሽኔ ጋር ካደረግነው ውይይት (ያድምጡት)

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ዲያስፖራው እንዲደመር ላቀረቡት ጥሪ በውጭ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት ሲሟገቱ የቆዩ ምሁራን ያላቸውን አስተያየት በተመለከተ ከቀድሞው ዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ ዶ/ር አክሎግ ቢራራና የጎንደር ሕብረት አመራሮች አንዱ  ከሆኑት ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት)

የፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዬጵያ ጉብኝት እና የህዝቡ ምላሽ ሲቃኙ((ልዮ ሪፓርታዥ)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድን ለአለም የኖቤል ሽልማት እጩ የማድረጉ ዘመቻ፣የኢትዬ-ኤርትራ የሰላም ጉዞ ተስፋዎቹ እና እንከኖቹ ሲዳሰሱ(ልዮ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የአዴአን ትጥቅ ትግል ማቆም ጥሪ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የ ጸረ-ሰላም ሀይሎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እና እድል ተሰጣቸው

በቴዲ አፍሮ ላይ የቀረበው ተቃውሞና ምላሹ

የአገሪቱ በጀት ቀመር ላይ ቅሬታ ቀጥሏል

የኦጋዴኑ የዜጎች የሰቆቃ እና ማሰቃያ ማእከል በቅርቡ ወደ መስጊድነት ሊለወጥ ነው

የኢትዮጵያ ሰራዊት በቅርቡ ከአወዛጋቢው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ለቆ ሊወጣ ነው

በኤርትራ ውስጥ የጦር ምርኮኛ የሆኑት ኢትዮጵያዊው ፓይለት ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ ዱካቸው መጥፋቱ ወንድማቸውን አስግቷል፣የኢህአዲግ መንግስት ምላሽ ሰጥቷል

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *