Hiber Radio: የባሌው ከፍተኛ ግጭት የፈጠረው ስጋት ፣የጄኔራሉ ማስጠንቀቂያ፣የዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉዞ ዝግጅት፣ለአማራ መደራጀት የቀረበ ጥሪ፣በጣሊያን ኢትዮጵያዊቷ አርቢ፣የዩኒቨርስቲ መምህራን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ሲወያዩ የፖለቲካው ጣልቃ ገብነት የፈጠራቸው ችግሮች እንዲያነሱ ተጠየቀ፣በዶ/ር አብይ ስም የተከፈቱ አካውንቶች መብዛት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮሐምሌ 15 ቀን 2010  ፕሮግራም

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር በሚያደርጉት ውይይት በፖለቲካው ጣልቃ ገብነት ሲደረግ የነበረው ተጽዕኖ አላግባብ የተባረሩ መምህራን ጉዳይ የሙስናና ሌሎችም ጉዳዮች ይነሳሉ የሚል እምነት እንዳላቸው ከጠቀሱት የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህሩ አቶ አለም እሸቱ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገናል  (ያድምጡት)

ከዐድማስ የአማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ስብስብ ቃል አቀባይ የመብት ተሟጋቹ ተመስገን መንግስቱ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)

ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም በጠ/ሚር አብይ እህመድ “የእንደመር ” ስሌት ውስጥ ይካተቱ ይሆን?(ልዩ ዘገባ )

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የባሌው ግጭትን ተከትሎ መከላከያ ካልደረሰ ሁኔታው አደገኛ አዝማሚያ እንዳለው መገለጹ

የጄኔራሉ ማስጠንቀቂያ ለሰራዊቱ አባላት

በጠ/ሚር አብይ አህመድ ስም የሚንቀሳቀሱ ህገወጥ የትዊተር ተጠቃሚዎች ቁጥር ተበራክቷል ተባለ

የአብን የደሴና የወልዲአ ጉባዔ

 

ዶ/ር አብይን ለመቀበል በአሜሪካው ካሊፎርኒይ ግዛት የተዋቀረው ኮሚቴ መሰናዶዩን አጠናቅቄያለሁ አለ

የመግቢይ ትኬት በህገወጥ የሚሸጡ ወገኖች መኖራቸው ተገለጸ

ታታሪዋ ኢትዬጵያዊት ስደተኛ የጣሊያን ዘረኞችን አንገት አስደፋች

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር በሚያደርጉት ውይይት ላይ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነቱ የፈጠረው ችግር መነሳት እንዳለበት ተገለጸ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *