Hiber Radio:በኢንጅንሩ ግድያ ሪፖርት መንግስት አለመታመኑ አዲሱን አመት አሳሳቢ ማድረጉ መገለጹ፣ደ/ሱዳን ውስጥ አንድ አውሮፕላን ተከስክሳ ኢትዮጵያዊን ጨምሮ በርካቶች ሞቱ፣የአደሀን ወታደሮች አገር መግባት፣ብሀዳስይወ ገደበ ላይ ሙሰና ይፍጸሙ ባልስልጣናት ጉዳይ፣በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ ተለያይተው የነበሩ የኢ/ኦ/ተቤን አባቶች ና ምእመናኖች የአንድነት ጉባኤ ሊያካሄዱ ነው፣የፕ/ር ብርሃኑ አሰፈላጊ ያሉዋቸው የሕገ መንግስት ድንጋገዎች አሁን አይሻሻሉ ማለት፣የበአል ገበያው እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ጳጉማ 4 ቀን 2010 ፕሮግራም

አዲሱ አመት ተሰፋና ሰጋቶች አስመልክቶ የተደረገ ውይይት (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)

ከታዋቂው የሕግ ባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት ለ፪፯ መጫወቻ ስለሆነው የፍትሕ ተቁዋም(ያድምጡት)

እውን ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ለኢትዮጵያኖች የዲሞክራሲ ስርአትን ያሰፍናሉ?(ልዩ ዘገባ እና የፓለቲካ ሳይንቲስት ጥያቄ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢንጅንሩ ግድያ ሪፖርት መንግስት አለመታመኑ የአዲሱን አመት አሳሳቢ ማድረግ

ደ/ሱዳን ውስጥ አንድ አውሮፕላን ተከስክሳ ኢትዮጵያዊን ጨምሮ በርካቶች ሞቱ

የአደሀን ወታደሮች አገር መግባት

በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ ተለያይተው የነበሩ የኢ/ኦ/ተቤን አባቶች ና ምእመናኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድነት ጉባኤ ሊያካሄዱ ነው

የፕ/ር ብርሃኑ አሰፈላጊ ያሉዋቸው የሕገ መንግስት ድንጋገዎች አሁን አይሻሻሉ ማለት

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሙስና የፈጸሙ ባለስልጣናት እንደሚከሰሱ ተጠቆመ፣የኢንጂነር ስመኘው በቀለ አሟሟት ዛሬም አይን ያወጣ እንቆቅልሽ ሆኗል

የበአል ገበያው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *