የሕብር ሬዲዮ መስከረም 13 ቀን 2011 ፕሮግራም
የመብት ተከራካሪዎች በወቅታዊ የአገሪቱ አጣበቂኝ ሁኔታ ላይ የሰጡት ማበራሪያ(ያድምጡት)
በኤርትራ በምርኮ ላይ የሚገኙ የቀድሞ ሰራዊት አባላትና መኮንኖች መጨረሻ አለመታወቁን ማህበራቸው ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ያቀረበውን ጥያቀ አስመልክቶ ከቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ማህበር ም/ል ፕሬዝዳንት ጋር የተደረግ ቃል መጠይቅ
በአዲስ አበባ ዙሪያ በቡራዩ እና በለሎችም አካባቢዎች የተፈጸመው ግድያና ማፈናቀል ላይ የተለያዩ ወገኖች ሰጋትን የዳሰሰ ዓለም አቀፍ ዘገባ (ልዩ ጥንቅር )
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የፖለቲካው ፍጥጫና የለውጡ የመቀልብሰ ስጋት ማየል
የተጠናከረው የአዲስ አበባ አፈሳ
ግብጽ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናቷን ሰሞኑን ወደ አ/አ ልትልክ ነው
ከኢህአደግ የአዋሳ ጉባዔ በፊት የተጨማሪ ግጭት ሰጋት
የመፈንቀለ መንግስት ውንጀላና የግንቦት ሰባት ከፍተኛ ባልስልጣን ማሳሰቢያ
በርካታ የቡራዩ ተፈናቃዮች ከአ/አ መጠለያዎች በሀይል መባረራቸውን ገለጹ
ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም በዙምባቤ ውስጥ የመፈንቅለ መንግስት ከተደረገ ምን እርምጃ መወሰድ አንዳለበት እየመከሩ ናቸው ተባለ
የመምህር ግርማ ወንድሙ እገዳ በከፊል መነሳት
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።