Hiber Radio: የደመቀ መኮንን መቀጠል፣ተፈላጊው ጌታቸው አሰፋ ዳግም መመረጡ እና ስጋት ያንዣበበት የአዋሳ ጉባዔ፣ኦነግ ሚሊሺያዎቹን በአስቸኳይ ወደ ወታደራዊ ካምፕ አንዲያስገባ ጥሪ መቅረቡ፣በአሜሪካ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያኖች በጸበል እየተፈወሱ መሆናው፣የሕወሓት በቤንሻንጉል ልዩ የትግራይ ዞን ይሰጠኝ ማለቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 20 ቀን 2011  ፕሮግራም

የኦሮሞ አምስት ድርጅቶች የሰጡትን ‹አዲስ አበባ የእኛ ነው?› መግለጫና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሁለት የመብት ተሙዋጋቾች የቀድሞ የኦፌኮ ሊቀመንበር ነገሳ ኦዶ እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)

ያለፈው ዓመት በከተማችን የተፈጸመ ጥቃት የተረፈችው ኢትዮጵያዊት ወጣት ምስክርነት (ያድምጡት)

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች፣የታጠቁ ሀይሎች ወደ አገር ቤት መጉረፍ አውንታዊ ና አሉታዊ ፋይዳው ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የደመቀ መኮንን መቀጠል፣ተፈላጊው ገታቸው አሰፋ ዳግም መመረጡ እና ሰጋት ያንዣበበት ጉባዔ

በአሜሪካ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያኖች በጸበል እየተፈወሱ መሆናቸ

ኦነግ ታጣቂ ሚሊሺያዎቹን በአስቸኳይ ወደ ወታደራዊ ካምፕ አንዲያስገባ ጥሪ ቀረበለት

የሕወሓት በቤንሻንጉል ልዩ የትግራይ ዞን ይሰጠኝ ማለቱ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *