Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ፈጥነው የጸጥታ ክፍሉን ያስተካከሉ ሲሉ ወታደራዊ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፣የአዲሰ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ፣በሊቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች የጥይት ማብረጃ ሆንን አሉ፣ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈጣን የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲያደርጉ ተጠየቁ፣ለጣና እምቦጭ ማሽን መግዛቱ፣የነዳጅ እጥረት በትግራይ፣አብን የአዲስ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ ጠይቆ መግለጫ ማውጣት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 4 ቀን 2011  ፕሮግራም

የሰሞኑ የወታደሮቹ አመጽ በምርጫ 97 ወቅት ካመጹት ጋር ተመሳሳይነት አለው ከሰራዊቱ የቀድሞ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ይናገራሉ  ቃለ መጠይቁን ያድምጡት

አገር ያልገቡ ተቃዋሚዎች በቅርቡ በሚኒሶታ ለጠሩት አገራዊ ስብሰባ የተደረገ ውይይት(ያድምጡት)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያሰጋቸው ይሆን? ፣የምእራባዊያን ስለላ ሰዎች ግምቶችን ምን ይላሉ? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ዶ/ር አብይ ፈጥነው የጸጥታ ክፍሉን ያስተካከሉ ሲሉ ወታደራዊ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

የአዲሰ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ

በሊቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች የጥይት ማብረጃ ሆንን አሉ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ፈጣን የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲያደርጉ ተጠየቁ

ለጣና እምቦጭ ማሽን መግዛቱን እነ ጣና ማሰታወቁ

በርካታ የትግራይ ከተሞች ሰሞኑን በከባድ የነዳጅ እጦት ውስጥ መውደቅ

አብን የአዲስ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ ጠይቆ መግለጫ አወጣ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *