Hiber Radio: በራያ አማራ ላይ በሕወሓት ጥቃት የሞቱት ቁጥር ጨመረ ፈደራል ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ፣የጠ/ሚ/ር አብይ አስተዳደር ወደ ዘመነ ሕወሓት አገዛዝ እንዳይመለስ የመብት ተሞጋቾች አስጠነቀቁ፣የሰሞኑ ሹምት እና ተቃውሞ፣ከአንድ መቶ በላይ ሚስማሮችን የዋጠ ኢትዮጵያዊ ከሞት አፋፍ መትረፉ፣ የሰራዊቱ አወቃቀር እንዲስተካከል መጠየቁ፣በአፋር ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 11 ቀን 2011  ፕሮግራም

የሰሞኑ ሹምት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸምና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁነታ ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር አድርገናል። የአክቲቪስት ሑንደ ዱጋሳ እና አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ ሞቅ ያለ ውይይትን ያደመጡት

የኢሚግረሽን ጣጣና የሕይወታችን ፈተና የፍትህ ያለህ:-የልጄ እናት እህትህ ነች ተብዮ በደል ደረሰብኝ የኢትዮጵያዊው ዲያስፖራ ሰሞነኛ እሮሮ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በራያ አማራ ላይ በሕወሓት ጭፍጭፋ ተወገዘ  የሞቱት ቁጥር ጨመረ  ፈደራል ጣልቃ እንዲገባ ተጠይቀ

የጠ/ሚ/ር አብይ አስተዳደር ወደ ዘመነ ሕወሓት አገዛዝ እንዳይመለስ የመብት ተሞጋቾች አስጠነቀቁ

በሰሞኑ ሹመት ጠቅላዩ ቃላቸወን አጥፈዋል መባሉ

ከአንድ መቶ በላይ ሚስማሮችን የዋጠ ኢትዮጵያዊ ከሞት አፋፍ ተረፈ

የቀድሞው ጀነራል የሰራዊቱ አወቃቀር እንዲስተካከል ጠየቁ

የአፋር ወጣቶች ሕዝባዊ ተቃውሞ

አጸ ሀይለስላሰ ሐውልት ሊቆም መሆኑ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *