Hiber Radio: ሕወሃት ያደራጀው ኦነግ ውጊያ ከፍቶ በወለጋ ሴቶችና ህጻናትን አፍኖ ወሰደ፣አሜሪካ አቶ ጌታቸው አሰፋ ታድነው እንዲቀርቡ ጥሪ አቀረበች ተባለ፣ሕወሃት እንዲታገድ ለፌደራል መንግስቱ የትግራይ አክቲቪስት ጥሪ አቀረበ፣የአቶ ገዱ ጥሪ፣የሰብዓዊ ተሟጋቾች አቤቱታ፣የኦብነግ መሪዎች፣የኮ/ል ደመቀ ንግግር፣የኢትዮጵያ የጦር መርከቦች ጉዳይ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 23 ቀን 2011  ፕሮግራም

ባህር ሀይልን መልሶ ለማቁዋቁዋም ከማደረጉ ጎን ለጎን የሕወሓት መሪዎች ባህር ሀይልን ሲያፈርሱ 16ቱነ የኢትዮጵያ የጦር መርከቦች የት እንዳደረሱዋቸው መጣራት አለበት ፒት ኦፊሰር አበበ መኮንን የቀድሞ ባህር ሀይል መኮንን(ቀሪውን ያድምጡት)

ሕወሓት በሰራው ግፍና ዝርፊያ ሕገ ወጥ ተብሎ እንዲታገድ እና የዶ/ር አብይ አስተዳደር በትግራይ ሕዝቡን ነጻ ለማውጣት ለሚደረገው ትግል አረናን እንዲያግዝ የትግራይ አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ሀሳቡን ያብራራል (ቀሪውን ያድምጡት)

በአውሮፓ ስደተኞች የሚኖሩብት ህንጻ በእሳት ሲጋይ የስዊዘርላንዱ የሰሞኑ የሲጋራ ጦስ የተገን ጠያቂ ኢትዮ-ኤርትራዊያኖችን ነፍስ የቀጠፈበት አደጋ ሁለተኛ ነው (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሕወሃት ያደራጀው ኦነግ ውጊያ ከፍቶ  በወለጋ ሴቶችና ህጻናትን አፍኖ ወሰደ

አሜሪካ አቶ ጌታቸው አሰፋ ታድነው እንዲቀርቡ ጥሪ አቀረበች ተባለ

ሕወሃት እንዲታገድ ለፌደራል መንግስቱ የትግራይ አክቲቪስት ጥሪ አቀረበ

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወቅታዊ ጥሪ አስተላለፉ

የኦብነግ ባለስልጣናት  ወደ ሀገር ቤት ገቡ

የኢትዮጵያ የጦር መርከቦችን የወያኔ ባልስልጣናት የት እንዳደረሱዋቸው ይፋ እንዲሆን ተጠየቀ

ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋቾች የስጋት  ደብዳቤያቸውን ለ/ሚ/ር አብይ  አህመድ ላኩ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *