Hiber Radio:ብ/ል ጄኔራል አሳምነው የሕወሓት ተላላኪዎችን አስጠነቀቁ፣ጄኔራሎች ከሹመት ተነስተዋል፣ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለአፍቃሪ ዘራፊዎች የማያዳግም ምላሽ ሰጡ ፣እነ ጄኔራል ሳሞራ የኑስም ይጠየቁ ተባለ፣ጃዋር በኢትዮጵያ ያለውን አመራር ሕጋዊ አለመሆኑን ገለጸ፣የፕ/ት ኢሳያስ ጅቡቲን ሊጎበኙ መሆን፣በእንግሊዝ ወታደራዊ ካምፕ የታገቱ ኢትዮጵያወያን ነጻ መውጣት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 30 ቀን 2011  ፕሮግራም

የሕወሓት ጦርነት አማራ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አለመሆኑን ከፍተኛ የሰራዊቱ መኮንን የነበሩ ገለጹ (ቀሪውን ያድምጡት)

የተጀመረው ሌቦችና ከፍተኛ የሰበዓዊ መብት የጣሱትን ለፍርድ ማቅረብ ከቆመ ዲሞክራሲ ስርዓት አይታሰብም ይላሉ እንዴት?(ያድምጡት)

ለጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ህዝባዊ ጥሪ ጆሮ ዳባ ልብስ ያለው ታዋቂ አትሌት መከራዎቹ ሲዳሰሱ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ብ/ል ጄኔራል አሳምነው የሕወሓት ተላላኪዎችን አስጠነቀቁ

እነ ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ጨምሮ በከፍተኛ ዝርፊያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ የሕወሓት ጄኔራሎች ይጠየቁ ተባለ

በኢትዮጵያ ውስጥ ህጋዊ ውክልና ያለው አመራር አለመኖሩን አክቲቪስት ጃዋር ገለጸ

ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ጅቡቲን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊጎበኙ ነው

አብን የሚመለከተው አካል ሀላፊነቱን ካልተወጣ ክተት እንደሚያወጅ መግለጹ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ለአፍቃሪ ዘራፊዎች የማያዳግም ምላሽ ሰጡ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *