Hiber Radio: ከጥቃት የሸሹ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማት፣ የአቶ ዳውድ ኦነግ ጦርነት ማወጁና የኦሮሞን ተቀባይነት አጣ መባሉ፣የኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ብሔራዊ ግዴታዬን እንዳልወጣ ጫና ተደረገብኝ ማለቱ፣የኤርትራ ድንበር መከፈት እና ዲፐሎማቱዋ ሰብሃት ነጋ ተመክረው የማይሰሙ ናቸው ሲሉ መግለጻቸው፣የፍርድ ቤት ስልጣን በመመሪያ መሻር ዛሬም አለመመለስ ዜጎችን ለምሬት መዳረጉ፣የጎሳ ፖለቲካው ለጠ/ሚር አብይ አሕመድ አስተዳደር ብርቱ ፈተና ነው ተባለ፣በቬጋስ ለመጀመሪያ ጊዜ የራሰን ታክሲ ገዝቶ ማሽከርከር የሚያስችል የሕግ ረቂቀ ተዘጋጀ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

        መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!

በኢትዮጵያ የለውጡን ሒደት ተከትሎ መሪዎቹ ተቃዋሚውን በተመለከተ የተከተሉት ስትራቴጂ እና ኦነግ የተከተለው የጦርነት ስልት የሚያመጣው አብይ ችግር ላይ ከአክቲቪስት ገረሱ ቱፋ እና ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)

የተሸመነ ኢትዮጵያኖች ለፍቅርና ለይቅርታ የቀረቡ ህዝቦች መሆናቸውን የሚያሳይ ዓለም አቀፍ ሲኒማ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)

 ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ከጥቃት የሸሹ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማት

የአቶ ዳውድ ኦነግ ጦርነት ማወጁን ተከትሎ የኦሮሞ ሕዝብን ተቀባይነት አጣ መባሉ

 የኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ብሔራዊ ግዴታዬን እንዳልወጣ ጫና ተደረገብኝ አለ

የኤርትራ ድንበር መከፈት እና ዲፐሎማቱዋ ሰብሃት ነጋ ተመክረው የማይሰሙ ናቸው ሲሉ መግለጻቸው

ከፍርድ ቤት የተነጠዉ ስልጣኖች አለመመለስ በመመሪያ ስም ለሚደርስ ጥፋት  ዜጎችን ለምሬት ዳርጉዋል

የጎሳ ፖለቲካው ለጠ/ሚር አብይ አሕመድ አስተዳደር ብርቱ ፈተና መሆኑን አንድ ምሑር አስጠነቀቁ

በቬጋስ ለመጀመሪያ ጊዜ የራሰን ታክሲ ገዝቶ ማሽከርከር የሚያስችል የሕግ ረቂቀ በትውልደ ኢትዮጵያዊው የኔቫዳ ም/ቤት አባል ተረቀቅ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *