Hiber Radio:በጎንደር እስቴ ለአንዋር መስጊድ መቃጠል ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቅ፣ ድርጊቱ ሕዝቡን ለማጋጨት የታቀደ ተብሏል፣ጠ/ሚ/ር አብይ የጣሊያን መንግስትና ቫቲካንን የፋሺስቶችን ወረራ አስመልክቶ በደብዳቤ ተጠየቁ፣የኢትዮጵያ ለዓለም ገበያ ልታቀርበው የነበረው የከበሩ ማዕድናት ምርት ማሽቆልቆሉ፣የዲፕሎማቶች ምደባ ችግሮች እንዳሉበት መጠቆሙ፣ኢትዮጵያ የጤፍ ምርት የባለቤትነት መብቶን እንድታስከብር መጠየቁ፣መከላከያ በቅማንት ስም የተቋቋመውን ኮሚቴ ደግፎ እንዳይቆም ተባለ ሌሎችም አሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *