Hiber Radio:የሕዝብ ቆጠራው ተቃውሞ ቀጥሏል፣ የፌደራል መንግስቱ ጠንካራ እርምጃ ካልወሰድ አገሪቱ አደገኛ ሁኔታ ላይ መሆኑዋ ተገለጸ፣ የአውሮፓ ሕብረት እና የኢትዮጵያ ውዝግብ፣ አየር መንገድ የሟቾች ቤተሰቦችን በምስጢር አነጋገረ፣ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር የጌዲኦ ተፈናቃዬችን ችላ በማለቱ ለዓለም አቀፍ ትችት ዳረገው፣ በሱሉልታ ግጭት እንዳይነሳ ተሰግቷል እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በዋሽንግተን ከዓመት በፊት የተቋቋመው አድማስ የአማራ ማህበራት ስብሰብ ባለፈው አንድ ዓምት ያከናወናቸውን ተግባራትና ያጋጥሙትን ተግዳሮቶች አስመልክቶ ከማህበሩ መሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ(ያድምጡት)

አገሪቱ ወደ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ የምትገባበት እድል ሰፊ ነው ለዚህ የማዕከላዊው መንግስት መዳከም አስተዋጽዎው ምን ይመስላል? ስራዓት አልበኞችን እስከ መቼ ይታገሳል? መቀመጫወን ቤልጂየም ካደረገው የሰብዓዊ መብት  ተሟጋች ጋር ያደርግነው ቆይታን ያድምጡት

ከሞት ፍርድ ጋር የተፋጠጠችው ኢንጂነር ናዝራዊት አበራ ቤተሰቦች ምን ይላሉ? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻች

የሕዝብ ቆጠራው ተቃውሞ ቀጥሏል

የፌደራል መንግስቱ ጠንካራ እርምጃ ካልወሰድ አገሪቱ አደገኛ ሁኔታ ላይ መሆኑዋ ተገለጸ

የአውሮፓ ሕብረት ኢትዮጵያን ከህገወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪዎች አገራት ተርታ እንዲሰርዛት ተጠየቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሞቾች ቤተሰቦችን በምስጢር አነጋገረ

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር  የጌዲኦ ተፈናቃዬችን ችላ በማለቱ ለዓለም አቀፍ ትችት ዳረገው

በሱሉልታ ግጭት እንዳይነሳ ተሰግቷል ቤት አይፍረስብን ያሉ አስለቃሽ ጭስ ተተኮሰባቸው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚ/ር ሩሲያ ሰራሽ ጸረ ሚሳየሌችን መግዛቱ ይፋ ሆነ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *