Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኦሮሞ ሕዝብ ስም ልዩ ጥቅም የሚሉት ከሕወሓት ወጥመድ ያልወጡ ጥቂት ጽንፈኞች መሆናቸውን ገለጸ፣ ለሕዝቡ አብሮ መኖር የሚፈልግና አግላይ አይደለም ሲል አክብሮቱን ገለጸ፣በኢትዮጵያ ና በግብጽ መካከል የተጀመረው ድርድር ውጤት አልባ እንደሚሆን ተነገረ፣ ሜቴክ ንብረት ሊሸጥ መሆኑ ተዘገበ ፣ሕወሓት የጦርነት ዝግጅቱን አጥናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፣ኢትዮጵያ ከቻይና የተቆለለባት የብድር እዳ እንዲቃለል እየተማጸነች ነው ሲል የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፣በጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስፈራሪያ ማግስት የባልደራስ ምክር ቤት የጠራው ስብሰባ በጸጥታ ስጋት ተሰረዘ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የለውጡ ተስፋ  ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር ያደረግነው ሰፋ ያለ ቆይታ(ያድምጡት)

በቬጋስ ለኔቫዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመረጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሌክሳንደር አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በትራንስፖርት ዘርፍ ያለውን የባለቤትነት ፈቃድ የሚያስገኝ የሕግ ረቂቅ በተመለከት ከፍሪደም ትራንስፖርት ማህበር ሊቀመንበር አቶ ቢኒያም ሰመረአብ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)

ከዳግማዊ ቴድሮስ ጸጉሮች ወደ አገር ቤት መምጣት ባሻገር ያለው ታሪካዊ ስኬቶች ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)

በሳንዲያጎ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የአድዋን ድል ያከበረበት ሁኔታ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻች

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኦሮሞ ሕዝብ ስም ልዩ ጥቅም የሚሉት ከሕወሓት ወጥመድ ያልወጡ ጥቂት ጽንፈኞች መሆናቸውን ገለጸ

ሕዝቡ አብሮ መኖር የሚፈልግና አግላይ አይደለም ሲል አክብሮቱን ገለጸ

በኢትዮጵያ ና በግብጽ መካከል የተጀመረው ድርድር ውጤት አልባ እንደሚሆን ተነገረ

ሜቴክ ንብረት ሊሸጥ መሆኑ ተዘገበ

ሕወሓት የጦርነት ዝግጅቱን አጥናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከቻይና የተቆለለባት የብድር እዳ እንዲቃለል እየተማጸነች ነው ሲል የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስፈራሪያ ማግስት የአዲስ አበባ ባላደራ-ባልደራስ የጥራው ስብሰባ በጸጥታ ስጋት ተሰረዘ

የኢትዬጵያ አየር መንገድ የዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣን አስጠነቀ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *