Hiber Radio:በወሎና በሰሜን ሸዋ ኦነግ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ ፣ከኦነግ ጀርባ ድጋፍ ያደረጉ አሉ፣ ታዋቂው ምዕራባዊ ዲፕሎማት የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት እንዲያዳምጥ መከሩ፣ ከጌዲኦ ተፈናቃዮች 134ቱ መሞታቸው ተገለጸ፣ አሁንም ችግር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል ፣ የቦይንግ ኩባንያ ይቅርታ ኢትዮጵያዊውን የፓይለቱን ወላጅ አባት አስቆጣ፣የዶ/ር አምባቸው ምላሽ ፣ የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) አልበሞች እንግሊዝ ውስጥ በአዲስ መልክ ሊታተሙ ነው፣ መኢአድ ማሙሸት አማረን ፐሬዝዳንይ አድርጎ መረጠ፣ የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ውንጀላ ያቀረበባቸው ወገኖች የአጸፋ ምላሽ ሰጡ ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

አዲሱ የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር በሚል የወጣወ አዋጅ እውነት ለታሰበለት ዓላማ ብቻ ይውላል? የምብት ተሟጋቾች ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)

የያዝነው ወር የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? በእርግጥ ስለ ኦቲዝም ያለን ግንዛቤ ትክክል ነው? ከፊኒክስ አሪዞና ያጠናቀርነውን ዘገባ ያድመጡት

አስገራሚዎቹና አነጋጋሪዎቹ የቀድሞው የኢሕአዴጉ ጠ/ሚ/ር የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ  የአንድ አመት ጉዞዎች(ልዩ ጥንቅር)

ዜናዎቻች

በወሎና በሰሜን ሸዋ ኦነግ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ

ከኦነግ ጀርባ ድጋፍ ያደረጉ አሉ

ታዋቂው ምዕራባዊ ዲፕሎማት የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት እንዲያዳምጥ መከሩ

ከጌዲኦ ተፈናቃዮች 134ቱ መሞታቸው ተገለጸ አሁንም ችግር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል

 የቦይንግ ኩባንያ ይቅርታ ኢትዮጵያዊውን የፓይለቱን  ወላጅ አባት አስቆጣ

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጥቃቱን አወገዙ የሕዝቡን ደህንነት ለማረጋገጥ የትብብር ስራ እየተሰራ መሆኑን ገለጹ

የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) አልበሞች እንግሊዝ ውስጥ በአዲስ መልክ ሊታተሙ  ነው

ኢትዮጵያኖችና ኤርትራውያን እውቁን  ራፐር ሊፕሲ  ዘከሩት

መኢአድ ማሙሸት አማረን ፐሬዝዳንይ አድርጎ መረጠ

የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ውንጀላ ያቀረበባቸው ወገኖች የአጸፋ ምላሽ ሰጡ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *