Hiber Radio:ከቤንሻንጉሉ አማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ጀርባ አንዳንድ የክልሉ የጸጥታ ሰዎች አሉ መባሉ፣ የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለዙምባቡዌ ቀጣዩ ፕሬዜዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ አማካሪ መሆን መዘገቡ፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ክፍሌ ሙላት የዓለምን የፕሬስ ቀን አስመልክቶ ለመንግስትና ለጋዜጠኞች ጥሪ አስተላላፉ፣ በአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋት ማየል ኤምባሲዎችን ጭምር ስጋት ላይ መጣሉ፣ አቡን በርናባስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶ/ር አብይ ህንጻዎቿን መመለሳቸውን ማድነቅ፣ የዘንድሮ የበዓል ገበያ ውድነት፣ የቀድሞ ፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ ዜና እረፍት፣ የወታደራዊ ሹመቶች ግምገማ እና ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ

«…የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት፣ፍትሃዊ ስርዓት እንዲመጣ ከፍተኛ መስዋዕትንት ከፍለዋል።የታሰሩ፣የተገደሉ፣ራሳቸውን ያጥፉና አንጋፋውን ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ጨምሮ በስደት ሕይወታቸው ያለፉ ጭምር ብዙ ዋጋ ከፍለዋል…የዘንድሮ የዓለም የፕሬስ ቀን ከዚህ ቀደም ከዓለም አስር የፕሬስ ጠላቶች በተባለች አገር መከበር ለመንግስት ትልቅ አደራ ጭምር ነው…» አንጋፋው ጋዜጠኛ ክፍሌ ሙላት የቀድሞውና የመጨረሻው ሕጋዊ የኢነጋማ ፕሬዝዳንት ለሕብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰድ(ክፍል አንድን ያድመምጡት)

በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት ያለው ሁኔታ እና የጸጥታ ስጋቶች እና የመከላከያ ወታደራዊ የለውጥ እርምጃ ጋር ከቀደሞው ችግር ምን ያህል የተላቀቀ ነው በሚሉ አብይ ጉዳዮች ከሰራዊቱ የቀድሞ የጥናትና ምርምር ሀላፊ ኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር ተወያይተናል(የመጀመሪያ ክፍል ውይይታችንን ያድምጡት)

ኢትዮጵያ እየሸፈች ወይስ እያንሰራራች ነው?(ልዩ የፖለቲከኞች ንትርክ)ወቅታዊ ዘገባ

ሌሎችም

ዜናዎቻች

ከቤንሻንጉሉ አማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ጀርባ አንዳንድ የክልሉ የጸጥታ ሰዎች አሉ መባሉ

የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለዙምባቡዌ ቀጣዩ ፕሬዜዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ አማካሪ መሆን መዘገቡ

የቀደሞ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ክፍሌ ሙላት የዓለምን የፕሬስ ቀን አስመልክቶ ለመንግስትና ለጋዜጠኞች ጥሪ አስተላላፉ

በአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋት ማየል ኤምባሲዎችን ጭምር ስጋት ላይ መጣሉ

አቡን በርናባስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶ/ር አብይ ህንጻዎቿን መመለሳቸውን አደነቁ

የዘንድሮ የበዓል ገበያ ውድነት እና መቀዛቀዙ

የቀድሞ ፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ ዜና እረፍት

የወታደራዊ ሹመቶችን ከብሄር አንጻር መመልከት ይቅር ሲሉ ቀድሞ ኮ/ል ደረሰ ተክሌ መግለጻቸው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *