Hiber Radio:የኦነግ በሁለት ክልሎች ላይ ጥቃት መሰንዘር፣የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዝምባቡዌ ኮ/ል መንግስቱን አሳልፋ ትስጥ ማለት፣የኢሃዴግ ከፍተኛ መሪዎች በአገሪቱ ችግር ግራ መጋባት፣የሙስሊሙ ቀጣይ እርምጃ፣የኦብነግ መግለጫ፣በአሜሪካ ላይ የኤርትራ ተቃውሞ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ)

የሙስሊሙ በመጂሊሱ ላይ ሲቀርብ የቆየ ጥያቄ ተመለሰ ቀሪው ምንድነው? (የሰሙኑን ምርጫና ስጋትና ተስፋውን አንስተን እንግዳ ጋብዘን ተወያይተናል(ያድምጡት)

ኢትዮጵያ ከአምባገነናዊ አገዛዝ  ወደ ወረበላዎች እጅ ትወድቅ ይሆን?(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኦነግ በአማራና በደቡብ ጥቃት ሰንዝሮ የሰው ሕይወት አጠፋ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ዙምባብዌ ኮ/ል መንግስቱን  አሳልፋ መስጠት አለባት አሉ

በኢትዮጵያ በአገሪቱ ባለው መፈናቀል እና ሞት መሪዎቹ ግራ ተጋብተዋል

የመከላከያ አባላት መያዝ ሲቀርብ የነበረውን ወቀሳ ማጠናከሩ

የኦብነግ በአፋር ና በሶማሊያ ድንበሮች ላይ የጦርነት ደመና ማንጃበቡን ማስታወቁ

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የመጅሊሱ ጥያቄ ተመለሰለት ብሎ የኢህአዴግ ደጋፊ አድርጎ ማሰብ ስህተት መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በኬኒያ ላይ ጀርባዋን እንደማታዞር ከፍተኛ ዲፕሎማቶ አረጋገጡ

ኤርትራ በአሜሪካ ሰሞነኛ መግለጫ ላይ ተቃውሞውን አሰማች

የቀድሞ ፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ በቁማቸው የተነፈጉትን ክብር አግኝተው ስርዓተ ቀብራቸው በታላቅ ስነ ስርዓት መፈጸሙ

 ከሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን መስራቾች አንዱ አቶ ሚሊዬን ገ/እየሱስ በአሜሪካ ውስጥ የቀብር ስነ ስራዓታቸው ተፈጸመ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየውን የጎሳ ግጭትንየሚቀርፍ እንቅስቃሴ ተጀመረ መባሉ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *