Hiber Radio:የጌታቸው አሰፋ ተይዞ መቅረብ አጠራጣሪ መሆን ፣አብን የተቀናጀ ዘመቻ የተከፈተበት የአማራ ሕዝብን ለማጥቃት መሆኑን መግለጹ፣ ሜቴክ የሒሳብ ምርመራ ሊካሄድበት ነው፣ በአርባ ምንጭ የአዲሱ ፓርቲ አደራጆች መታሰር ፣ከኢትዮጵያ ስድስት ጥይቶችን ወደ ሕንድ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ ኤርትራ የተከፋፈሉ ሁለቱ ሶማሌዎችን ልትሸመግል ነው መባሉ፣ የመንገዶች ባላስልጣን ፣የልዑል አለማየሁ አጽም ላይ ተቃውሞ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

ከአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን ጋር የሃምሳ ዓመት የሙዚቃ ጉዞው ላይ ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት)

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከሚቀርቡበት ወቀሳዎች ነጻ ነው ወይስ ከሳሾቹ ሌላ ዓላማ አላቸው? ከወቅቱ የንቅናቄው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ብዙ ጉዳዮችን ዳሷል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?የምሁራኖች ውይይት /ቢቢሲ በአዲስ አበባ ያደረገው ውይይት ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የጌታቸው አሰፋ ተይዞ መቅረብ አጠራጣሪ መሆን

አብን የተቀናጀ ዘመቻ የተከፈተበት የአማራ ሕዝብን ለማጥቃት መሆኑን መግለጹ

ሜቴክ የሒሳብ ምርመራ ሊካሄድበት ነው

በአርባ ምንጭ የአዲሱ ፓርቲ አደራጆች መታሰር

ከኢትዮጵያ ስድስት ጥይቶችን ወደ ሕንድ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

ክርስትያን አማኞች በአለማችን ላይ ከፍተኛ ግፍ እየደረሰባቸው መሆኑ ተገለጸ

ኤርትራ የተከፋፈሉ ሁለቱ ሶማሌዎችን ልትሸመግል ነው መባሉ

የመንገዶች ባላስልጣን ዛሬም አድልዎ ይፈጽማል መባሉ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *