Hiber Radio:የወልቃይት ኮሚቴ ለአዲሱ ኪሚሽን ጥያቄ አቀረበ፣ ኢትዮጵያ አዲስ የጸረ ሙስና ፓሊሲ ልታጸድቅ ነው፣ የኢሳት እና የግንቦት 7 አመራር የሆኑት የቦርድ አባላት ውዝግብ ፣አወዛጋቢው ቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን በኢትዮጵያ መቼ እንደሚበር ተገለጸ፣ የእነ እስክንድር ነጋ አዲሱ የሳተላይት ቲቪ እና ያሰተናገደው ዛቻ፣ አሜሪካ ኤርትራን ማቅረቡዋ ውዳሴ አስቻራት ፣በአሰመራ ውስጥ ወታደራዊ ካምፕም እንድትቆረቁር አንድ አንጋፋ ዲፕሎማቱዋ ሀሳብ አቀረቡ እና ሌሎችም

 

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ኮሚቴ የአዲስ አበባ አቤቱታ አስመልክቶ ከሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አታላይ ዛፌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ያድምጡት)

ኢትዮጵያ ወዴት የተሰኘው ጁን 2 በዋሽንግተን የተደረገው አገራዊ ስብሰባ በአዘጋጆቹ አንደበት (ያድምጡት)

የኢትዮጵያ የው/ጉ/ሚ ሰሞኑን ያወጣው አወዛጋቢ የአፍሪካ ካርታ  ያስነሳው ቁጣና አግራሞት (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የወልቃይት ኮሚቴ ጥሪ

ኢትዮጵያ አዲስ የጸረ ሙስና ፓሊሲ ልታጸድቅ ነው

የኢሳት እና የግንቦት 7 አመራር የሆኑት የቦርድ አባላት ውዝግብ

አወዛጋቢው ቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን በኢትዮጵያ ሰማያት ላይ መቼ እንደሚበር የአየር መንገዱ ሹም አስታወቁ

የእነ እስክንድር ነጋ አዲሱ የሳተላይት ቲቪ

አሜሪካ ኤርትራን ማቅረቡዋ ውዳሴ እስቻራት ፣በአሰመራ ውስጥ ወታደራዊ ካምፕም እንድትቆረቁር አንድ አንጋፋ ዲፕሎማቱዋ ሀሳብ አቀረቡ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *