Hiber Radio: የአፍሪካ ህብረት ማስጠንቀቂያ ያወጣበት የአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋትን ለመፍታት ግብረ ሀይል ተቋቋመ ፣ባለ አደራውን በእምነት እና በብሄር ስም ማጣጣል ውጤት አላመጣም ተባለ፣ ወደ ሱዳን ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አቅጣጫውን ለመቀየር መገደዱ ተገለጸ፣ ታዋቂው የአፋሪኛ ቋንቋ ዘፋኝ በታጣቂዎች መገደል፣ ኢትዮጵያ ዛሬም የልማታዊ መንግስት ትከተላለች መባሉ፣ በኢትዮጵያ መጪውን ምርጫው ማካሄድ አዳጋች መሆኑ ተገለጸ፣ ነጭ እና ቀይ ሥጋ ማዘወተር ለክሎስትሮል በሽታ እንደሚዳርግ ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ፣ ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመድ ማዕቀብ እንዲነሳ ግብጽ ላደረገችው ውለታ አመሰገኑ ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 2 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የአዲስ አበባ ባለ አደራው የገጠመው ፈተና አጥነከረው ወይስ አዳከመው ከሊቀመንበሩ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ቆይታ አድርገናል (ያድምጡት)

መጪው ምርጫና ተግዳሮቶቹ፣የተቃዋሚው ሚና መሳት ወይስ ጎራ መደበላለቅ ወቅታዊ ውይይት (ያድምጡት)

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የዲሞክራሲ ፋኖ ወይስ ቀጣዩ አምባገነ መሪ ይሆናሉ!፧(ልዩ ጥንቅር)

 

ዜናዎቻችን

የአፍሪካ ህብረት ማስጠንቀቂያ ያወጣበት የአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋት ለመፍታት ግብረ ሀይል ተቋቋመ

ባለ አደራውን በእምነት እና በብሄር ስም ማጣጣል ውጤት አያመጣም ተባል

ታዋቂው የአፋሪኛ ቋንቋ ዘፋኝ በታጣቂዎች መገደል በርካታ ኢትዮጵያኖችን አሳዘነ

ኢትዮጵያ ከልማታዊ መንግስት ፖሊስ አቅም አንደማትሸሽ አንዲት ባለስልጣን

ተናገሩ

በኢትዮጵያ መጪውን ምርጫው ማካሄድ አዳጋች መሆኑ ተገለጸ

ነጭ እና ቀይ ሥጋ ማዘወተር ለክሎስትሮል በሽታ እንደሚዳርግ ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ

ወደ ሱዳን ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አቅጣጫውን ለመቀየር መገደዱ ተገለጸ

ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ተመድ በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ እንዲነሳ ግብጽ ላደረገችው ውለታ አመሰገኑ

 እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *