Hiber radio

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የጌዲዮ ተፈናቃዮች ዳግም መመለስ እና አሁንም የተጋረጠባቸው ችግር በተማለከተ ልዩ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)(ያድምጡት)

በሃገራችን በአማራ ከልል እና በአዲስ አበባ በተከሰትው አሳዛኘ ግድያ አዲስ አበባን እና የባህር ዳር ከተሞች ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት (ልዩ ጥንቅር)

የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት

ዜናዎቻችን

የእስራኤል ና የአሜሪካ መንግስታት በኢትዬጵያ በሚኖሩ ዜጎቻቸውን አስጠነቀቁ፣”በዚህወቅት ከቤት ባትወጡ ይመረጣል”የእስራኤል ውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ለዜጎች የሰጠውምክር

በአ/አ እና በባህር ዳር ከተሞች የተፈጸመው ጥቃቶች የውጪ አገራት ባለስልጣናትንአሳዘነ፣”የኢትዬጵያኖች ደም በከንቱ ሲፈስ ልቤ ክፉኛ  ይደማል”የቀድሞው ናይጄሪያ ፕ/ትጉድላክ ጆናታን የሀዘን መግለጫ3/የባህር ዳሩን ጥቃት አስተባብረዋል የተባሉት ብርጋዴርጄኔራል አሳምነው ጽጌ የት እንደገቡ አለመታወቁን አንድ ባለስልጣን ተናገሩ

የኢንተርኔት አገልግሎት በኢትዬጵያ ዳግም ችግር ገጠመው፣ባህር ዳር እና ምስራቅኢትዬጵያ ቀዳሚ ተጠቂዎች ሆነዋል

በመጪው አመት በኢትዬጵያ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው ብሔራዊ ምርጫ  በፍጹምሊዘገይ እንደማገባ ተቃዋሚዎች አሳሰቡ

ኢትዬጵያኖች በዚህ ቀውጢ ወቅት ከጣት ቅሰራ ፓለቲካ እንዲርቁ ምሁራዊ ጥሪ ቀረበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *