Hiber Radio: የአማራ ባለሀብቶች መጋዘን ተለይቶ መፈተሽ፣ከሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ጋር በተገናኘ በተወሰደ ጥቃት የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፣ የኢትዬጵያ ደህንነቶች የሱዳን ልኡካኖችን ከአ/አ ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ደሞዝ ጭማሪ ለፌደራል ፖሊሶች፣ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ጥሪ፣የሰባዓዊ መብት አያያዙ አሳሳቢ ደረጃ መድረስ፣የሀይማኖት አባት ጥሪ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በወቅታዊ ጉዳይ የተደረገ ውይይት

ዜናዎቻችን

የአማራ ባለሀብቶች መጋዘን ተለይቶ መፈተሽ
የኢትዬጵያ ደህንነቶች የሱዳን ልኡካኖችን ከአ/አ ሊያባርሯቸው ሞከሩ
“ፈተናው ከዚህ ቢበረታብንም ኢትዬጵያ ወደ ከፍታው ቦታ ትወጣለች”አቡነ ጴጥሮስ
የአገሪቱ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አሳሳቢ መሆኑን ተገለጸ
የመከላከያ ሠራዊቱ አክራሪዎችን በጽኑ እንፋለማለን አለ
የሲዳማ የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ
በሰሞነኛው የሲዳማ ግጭት የሟቾች ቁጥር አሻቅቧ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *