Hiber Radio: የጅግጅጋ ነዋሪዎች የአምናው ግጭት እንዳይከሰት ስጋት ላይ ወደቁ፣የመፈንቅለ መንግስቱ ተጠርጣሪዎች የበቀል ሰለባ ሆነናል አሉ፣ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጸልዩ ያለ ኡጋንዳዊ ጋዜጠኛ፣የሲዳማ ግጭትና የመንግስት ቸልታ ተወቀሰ፣በመፈንቅለ መንግስት እና አብን በመርዳት ስም ነጋዴዎች ማስፈራራት ፣የሀይማኖት አባቶች ጉባዔ ጥሪ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
በወቅታዊ ጉዳይ የተደረገ ውይይት ኢህአዴግ እምነት የሚጣልበት አይደለም የባላደራ መንግሥት ያስፈልጋል ? (ያደምጡት)
የብዙዎችን ነፍስ የታደጉት ኢማም መሸለም ምን ያስተምራል(ልዩ ዝግጅት)

ዜናዎቻችን
የሲዳማው ግጭት በመንግስት በቂ አለመዘጋጀት ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ
ጅግጅጋ ላይ በነዋሪዎች ስጋት ተፈጠረ
ለጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ጸሎት እንደሚያስፈልጋቸው አንድ አንጋፋ አፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጥሪ አቀረበ
መፈንቅለ መንግስት እና አብን መረዳት በሚል ነጋዴዎች እየታሰሩና እየተጉላሉ ነው መባሉ
የዛላምበሳ ነዋሪዎች የኑሮ ድቀት ክፉኛ እየጎዳን ነው ሲሉ አማረሩ፣መንግስት በወቀሳው ላይ ምላሽ ሰጥቷል
የኢትዬጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የጎሳ ፖለቲካው ሰለባዎች ሆነዋል ተባለ
አሜሪካ ውስጥ የልጃቸውን ክርስትና ለማክበር ወደ ቤ/ን ያቀኑ ኢትዬጵያዊ ምእመን ለአደጋ ተጋለጡ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *