Hiber Radio: በኦሮሚያ በርካቶች በወታደራዊ ካምፕ ታስረው ስቃይ ላይ መሆናቸውን ገለጹ ፣የሚሊኒየም አዳራሽ የቀረበው እስረኞች ይፈቱ ተቃውሞ፣ተቃዋሚ ሀይሎች ኢሕአዲግ ሊጨፈልቀን አሲሯል ይላሉ፣ የቋንቋው ዘመቻ ጥላቻ እንጂ አማርኛ ፣እብራይስጥ እና አረብኛ የትኛውንም ቋንቋ መጻፍ ያስችላሉ ተባለ ፣ እነ አክሊሉ ሀ/ወልድ ሊሸለሙ ነው፣ ከአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪዎች አንዱ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሊወያዩ ነው፣ የኤል ቲቪ ጋዜጠኞች ድርጅርቱን በተናጥል ሊከሱት ነው ፣የሚኒሶታው የኢትዮጵያ ቀን ሊሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 19 ቀን 2011 .. ፕሮግራም

የቋንቋው ውዝግብ መነሻው ጥላቻ ብቻ ወይስ አገር የማፈረስ አካል ? ከተማራማሪና የቋንቋ ሊቅ ከሆኑት ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት (ያድምጡት)

በአትላንታ ከተማ  የተመሰረተው የአማራ ማህበር አስመልክቶ የተደረገ ውይይት(ያድምጡት)

እውን የአማርኛ ቋንቋ ከፋፈለን ?ወይስ አንድ አደረገን? (ልዩ ዝግጅት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኦሮሚያ በርካቶች በወታደራዊ ካምፕ ታስረው ስቃይ ላይ መሆናቸውን ገለጹ

ተቃዋሚ ሀይሎች ኢሕአዲግ  ሊጨፈልቀን ሯል ይላሉ

የቋንቋው ዘመቻ ጥላቻ እንጂ አማርኛ ፣እብራይስጥ እና አረብኛ የትኛውንም ቋንቋ መጻፍ ያስችላሉ ተባለ

ለኢትዮጵያ ባለውለታ የሆኑት እነ አክሊሉ  ሀ/ወልድ ሊሸለሙ ናቸው

ከአሜሪካ እጩ ፕ/ት ተወዳዳሪዎች አንዱ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሊወያዩ ነው

የኤል ቲቪ ጋዜጠኞች ድርጅርቱን በተናጥል ሊከሱት ነው

የሚኒሶታው የኢትዮጵያ ቀን

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *