Hiber Radio: የኦርቶዶክስ አማኞች በአንዳንድ ክልልሎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ መታየት ያብቃ መባሉ፣ በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ ሥልጣን አይዝም፣ የተመድ በኢትዮጵያ ውስጥ በተገደሉ ሰራተኞቹ ጉዳይ መንግስትን አስጠነቀቀ፣ በአዲስ አበባ የነዋሪዎች ቤት ብሄርን መሰረት አድርጎ መፍረሱ ተዘገበ፣ የማዕከላዊ ይዞታ መለወጥ ቅሬታ አሰነሳ ሆነ ተብሎ የነበረውን ግፍ አያሳይም ተብሏል፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጋና የአካል ጉዳተኞችን የኦሎምፒክ ኮሚቴን ስፖንሰር አደረገ ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ ጳጉሜ 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተነሳ ያለው ተቃወሞ እውን ቋንቋና አስተዳደራዊ ጉዳይን የተመለከተ ነው ? ከቂሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር ያደረገነውን ቆይታ ያድምጡት
ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድን እንዴት ይገልጿቸዋል? (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም (ያድምጡት)
ዜናዎቻችን

የኦርቶዶክስ አማኞች በአንዳንድ ክልልሎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ መታየት ያብቃ መባሉ
በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ ሥልጣን አይዝም
የተመድ በኢትዬጵያ ውስጥ በተገደሉ ሰራተኞቹ ጉዳይ መንግስትን አስጠነቀቀ
በአዲስ አበባ የነዋሪዎች ቤት ብሄርን መሰረት አድርጎ ፈረሰብን አሉ
የቤተእስራኤሌች መታሰቢያ ለወገናቸው
የማዕከላዊ ይዞታ መለወጥ ቅሬታ አሰነሳ ሆን ተብሎ የነበረውን ግፍ አያሳይም ተብሏል
የኢትዬጵያ አየር መንገድ የጋና የአካለስንኩላን የኦሎምፒክ ኮሚቴን ስፖንሰር አደረገ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አለ ቤተክርስቲያን መናገር

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *