Hiber Radio:የአዲስ አበባ ህልውና ጃዋርን ከመውደድ ጋር መያያዙ ፣የእሬቻው በዓል ለፖለቲካዊ ጡንቻ ማሳያ መዋሉ የቀሰቀሰው ቁጣ ፣ ኢትዮጵያ ከግብጽ የቀረበላትን ሃሳብን ውድቅ ተከትሎ ውጥረቱ፣በአማራ ልዩ ሀይል ላይ ለደረሰው ጥቃት ሚና ያላቸው ለሕግ እንዲቀርቡ ተጠየቀያላቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደ/አፍሪካ ብድር ሊሰጥ ነው፣ ለትግራይ ተቃዋሚዎች ጥሪ ቀረበ፣ የማራቶኑ ድል፣ በአዋሳ የወጣቶች እስር እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 25 ቀን 2012 .. ፕሮግራም

የቀድሞ አዴሃን የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር በወቅታዊ የአገራችን ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል(ያድምጡት)

የዋግሕምራ ቤተክርስቲያን ያሉባቸውን ችግሮች አስመልክቶ ያደረነው ቃለ መጠይቅ

በኢትዮጵያ አንድነት የማይደራደሩት ምሁር (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የአዲስ አበባ ህልውና ጃዋርን ከመውደድ ጋር መያያዙ እና እሬቻው በዓል ለፖለቲካዊ ጡንቻ ማሳያ መዋሉ የቀሰቀሰው ቁጣ

ለአማራ ልዩ ሀይል ላይ ለደረሰው ጥቃት ሚና የነበራቸው  ለሕግ እንዲቀርቡ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ከግብጽ የቀረበላትን ሃሳብን ውድቅ አደረገች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደ/አፍሪካ አቻው የገንዘብ ብድር ሊሰጥ ነው

የትግራይ ተቃዋሚዎች ተባብረው ለሕዝባቸው እንዲደርሱ ጥሪ ቀረበ

የማራቶኑ ድል

በአዋሳ የወጣቶች እስር

የዋግ ሕምራ ያሉ ቤተክርስቲያን ያንዣበበባቸው አደጋ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *