Hiber Radio:የሕወሃት ወታደራዊ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛው የፍትሕ ያለህ ሲል ጥሪ አቀረበ፣ ግብጽ የኢትዮጵያ እጆችን ለመጠምዘዝ መሞከሯን አንድ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የሩሲያው ፕ/ት የኢትዮጵያ የቀድሞ ብድርን ለመሰረዝ መወሰናቸው ተነገረ ፣የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ኢትዮጵያን ስደተኞች በአገሬ ስም ጥገኝነት ይጠይቃሉ አሉ፣ ለኢትዮጵያውያን መብት የጮኹት አሜሪካዊው የህዝብ እንደራሴ አረፉ፣ የእነ ብ/ጄ/ተፈራ ማሞ ምስጋናና ለአማራ ህዝብ ያቀረቡት ጥሪ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስለ ቀጣይ እቅዱ ተናገረ እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 09 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት እውነት ጦርነት ለመግጠም ወይስ ለማሸበር የሰራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

የምዕራባዊያኖች እና የኢትዮጵያ መሪዎች  የፍቅር ዓለም ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)

የትግራይ ሕዝብን ዝም ብሎ ተነስ ማለት ከባድ ነው ይላሉ እንግዳችን? ለምን(ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሕወሃት ወታደራዊ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል

ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛው የፍትሕ ያለህ ሲል ጥሪ አቀረበ

ግብጽ  የኢትዮጵያ እጆችን ለመጠምዘዝ መሞከሯን አንድ ዲፕሎማት ተናገሩ

የሩሲያው ፕ/ት የኢትዮጵያ የቀድሞ ብድርን  ለመሰረዝ  መወሰናቸው ተነገረ

የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ኢትዮጵያኖች በኤርትራውያን ስም ጥገኝነት ይጠይቃሉ ሲሉ  ተናገሩ

ለኢትዮጵያ ህዝብ መብት የጮኹት አሜሪካዊው የህዝብ እንደራሴ አረፉ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከናይጄሪያ ኢኮኖሚ የፈጠነ እንደሚሆን IMF ተነበየ

የእነ ብ/ጄ/ተፈራ ማሞ ምስጋናና ለአማራ ህዝብ ያቀረቡት ጥሪ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስለ ቀጣይ እቅዱ ተናገረ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *