Hiber Radio: የጠ/ሚ/ር አብይ መግለጫ ተቃውሞ ገጠመው ተአማኒ አይደለም ተባለ፣ ሰራዊቱ አገሪቱ ስትፈርስ ቆሞ እንዳያይ ጥሪ ቀረበለት፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁለት ጌቶች ከመገዛት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበላቸው፣የሮማው ካቶሊክ ፓፓው በኢትዮጵያኖች ሞት ልባቸው እንደተነካ ተናገሩ ፣ የጃዋር መሐመድ ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር አነጋገረ፣ የዐቃቤ ህግ መግለጫ እሰጣለሁ ማለት ከወዲሁ ተቃውሞ ቀረበበት፣ የአማራ ትግል የህልውና በመሆኑ ከሌሎች ብሄርተኞች ይለያል ተባል፣የመከላከያ አባላት ጥቃት ፈጸሙ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከልጅ ተደላ መላኩ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት)

የቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ጥሪ ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው? የወቅቱ ሊቀመንበር ሻለቃ ማርቆስ መና ጋር ተወያይተናል(የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት)

ለዶ/ር አብይ አህመድ ትንሽ ጊዜ እንስጣቸው? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የጠ/ሚ/ር አብይ መግላጫ ተቃውሞ ገጠመው ተአማኒ አይደለም ተባለ

ሰራዊቱ አገሪቱ ስትፈርስ ቆሞ እንዳያይ  ጥሪ ቀረበለት

ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁለት ጌቶች ከመገዛት እንዲታቀቡ አንድ ታዋቂ ምሁር ጥሪ አቀረቡ

የጃዋር መሐመድ ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር አነጋገረ

የሮማው ካቶሊክ ፓፓው በኢትዮጵያኖች ሞት ልባቸው እንደተነካ  ተናገሩ

የዐቃቤ ህግ መግለጫ እሰጣለሁ ማለት ከወዲሁ ተቃውሞ ቀረበበት

የአማራ ትግል የህልውና  በመሆኑ የበላይነት ለማምጣት ከሚደረጉ ብሄርተኞች መለየቱ ተገለጸ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *