Hiber Radio: የወልዲያው ግጭት እንዳይሰፋ መሰጋቱ፣ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፣ጠ/ሚ/ሩ አገር ማረጋጋት ካልቻሉ ሥልጣን ይልቀቁ ተባለ ፣ኢትዮጵያኖች ከጎሳ ፖለቲካ ልክፍት ካልወጡ እገሪቱ የመበታተን አደጋ ሊገጥመት እንደሚችል ተገለጸ፣ጃዋር መሐመድን ለመያዝ በቂ ሕጋዊ መነሻ መኖሩን የቀድሞ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጹ፣ የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በውይይት ብቻ እንደሚፈታ ኢትዮጵያ አስታወቀች፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ከአሸባሪዎች ለማስለቀቅ ውይይት ተካሄደ ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን (የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት)

የጠጅ ጠጪዎች  ድሮ እና ዘንድሮ በምዕራባውያን እይታ (ልዩ ጥንቅር)

የሲዳማ የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ጉዳይ እና

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የወልዲያው ግጭት እንዳይሰፋ መሰጋቱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው

ጃዋር መሐመድን ለመያዝ በቂ ሕጋዊ መነሻ መኖሩን የቀድሞ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገር ማረጋጋት ካልቻሉ ሥልጣን ይልቀቁ ተባለ

ኢትዮጵያኖች ከጎሳ ፖለቲካ ልክፍት ካልወጡ እገሪቱ የመበታተን አደጋ ሊገጥመት እንደሚችል ተገለጸ

የኦሮሞ ፖለቲካኞች ተጨማሪ ጥፋት መደገሳቸውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አጋለጠ

የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በውይይት ብቻ እንደሚፈታ ኢትዮጵያ አስታወቀች

ዶ/ር አብይ “ከቁም እስረኝነት” ይለቀቁ  ዘንድ ተጠየቀ

ትውልደ ኢትዮጵያዊውን  ከአሸባሪዎች ለማስለቀቅ ግብረ ውስጥ ውይይት ተካሄደ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *