Hiber Radio: በሞጣ የመስጊዶች ቃጠሎ ተጠርጥረው የሚያዙ ቁጥር መጨመሩ፣ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ያልተቃወሙ አዲስ ዘመቻ ጥያቄ ማስነሳቱ፣ የአቶ ለማና የዶ/ር አብይ የተድበሰ ስምምነት ፣  በነዳጅ ሽያጭ ላይ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ  የስራ ሀላፊዎች ተከሰሱ፣ ከቅዱስ ሲኖዶስ ሹመት የተሰጣቸው ቄሲስ  በላይ መኮንን ሹመቱን አሻፈረኝ ማለት፣ ምርጫው ይራዘም መባሉ፣ ሱዳን በአባይ ውሃ ላይ ለግብጽ ጥብቅና ቆመች፣ የአዲስ አበባ መሬት እደላ ጥያቄ አስነሳ ፣ የሶማሌ ክልል የተቀነሰብኝ የፓርላማ ወንበር ይመለስልኝ ማለቱ ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 12/13  ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የወላይታ የክልልነት ጥያቄና የኦሮሞ አክራሪዎች እና የወሃት ተልዕኮን አስመልክቶ ከሁለት እንግዶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ተወያይተናል  (ያድምጡት)

ከዓመት በፊት ለምርጫው በቂ ጊዜ አለ ሲሉ የነበሩት አቶ ገለታው ዘለቀ አሁን ምን እያሉ ነው? ለምን? (ክፍል አንድ ውይይታችንን ያድምጡት)

ሕወሓትን ማቅረቡ ወይስ ማራቁ ይጠቅማል? (ወቅታዊ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በሞጣ የመስጊዶች ቃጠሎ ተጠርጥረው የሚያዙ ቁጥር መጨመሩ፣ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ያልተቃወሙ አዲስ ዘመቻ ጥያቄ ማስነሳቱ

የአቶ ለማና የዶ/ር አብይ የተድበሰ ስምምነት

በነዳጅ ሽያጭ ላይ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ  የስራ ሀላፊዎች ተከሰሱ

ከቅዱስ ሲኖዶስ ሹመት የተሰጣቸው ቄሲስ  በላይ መኮንን ሹመቱን አሻፈረኝ

የለውጥ ሀይሉ ሥራውን ስላልሰራ ምርጫው ይራዘም መባሉ

ጠ/ሚ/ር አብይ የለውጥ ሂደቱን በጥንቃቄ እንዲይዙት አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ

ሱዳን የአባይ ውሃ ለግብጽ የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው አለች

የአዲስ አበባ መሬት እደላ ጥያቄ አስነሳ

የሶማሌ ክልል የተቀነሰብኝ የፓርላማ ወንበር ይመለስልኝ ማለቱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *