Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ምርቃት ስጋት ይፈጥራል መባሉ- አማራ ክልል ስልጠና አቁሟል፣ መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አገሪቱን እንደ ቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳይበታትናት ተሰግቷል፣ የፓስፖርት ጉዳይ ከፍተኛ የሙስና ምንጭ ሆኗል መባሉ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ስልጣን ይልቀቁ መባሉ ፣የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን በአሶሳ ለማስፈር ችግር መፈጠሩ፣በኢትዮጵያ ያለው ሁኑእታ ለአሸባሪዎች ምቹ ሆኑዋል መባሉ፣ የኢትዮጵያዊቷን ገንዘብን በመስረቅ የተጠረጠረ ኩዌታዊ ከፓሊስ እጅ ወደቀ፣ በቬጋስ ለሐበሻው ማህበረሰብ ራሰን ማጥፋትን ለመከላከል ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ ስልጠና ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 19/20 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

እኛና የወጭ አገር ኑሮ እኛና ልጅቻችን የአዲሱ ዘመን ፈተና ራስን የሚYአጠፉትን እንዴት መከላከል ይቻላል? ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

የዛሬዋ ኢትዮጵያ <በሬ> ከመስረቅ እስከ ልማታዊ ባለሃብትነት የሚደረሰባት እስከ መቼ? (ልዩ ጥንቅር)

ኢትዮጵያና የሽብር አደጋ ስጋት እንዴት ይታያል? በአገሪቱ ያለው ሁኔታን የቃኘ ውይይት አድርገናል(ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

አነጋጋሪው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ምርቃት ስጋት ይፈጥራል መባሉ አማራ ክልል ስልጠና አቁሟል

መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አገሪቱን እንደ ቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳይበታትናት የሰጉ ምክር ሰጡ

የፓስፖርት ጉዳይ ከፍተኛ የሙስና ምንጭ ሆኗል መባሉ

የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ

ዶ/ር ደብረጺዮን ስልታን ይልቀቁ መባሉ

በኢትዮጵያ የሽብር ስጋትን ለማሰወገድ ሁሉም በጋራ ሊቆም እንደሚገባ ተጠየቀ

የኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ገንዘብን በመስረቅ የተጠረጠረ ኩዌታዊ ከፓሊስ እጅ ወደቀ

በቬጋስ ለሐበሻው ማህበረሰብ ራሰን ማጥፋትን ለመከላከል ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ ስልጠና ሊሰጥ ነው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *