Hiber Radio: በአሜሪካ ዋሽንግተን በኮሮና ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ሆስፒታል ገብተዋል፣ ፕ/ት ትራምፕ ተራርቆ ወደ ሥራ ያሉትን እቅድ ለአፕሪል መጨረሻ አራዘሙት፣ ኬንያ ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር ላይ ሰራዊት ላከች፣ ምሽጎችንም ቆፈረች፣የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጉዳይ ተቃውሞ ገጠመው፣ ክቡር ገና ጥሪ አቀረቡ ፣ ቃሚዎች መቅሰፍት ያገኛቸዋል መባሉ፣ የኮሎራዶን ጎዳናዎች መታጠን፣ በካናዳ ጤፍ መጥፋት እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

የኮሮና ቫይረስ ባህሪውን መቀያየር መጀመር ያሰከተለው ስጋት እና ከፍርሃት ይልቅ የጥንቃቄ እርምጃ ምፍትሄ መሆኑን ከዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ የአዋቂዎች ተላላፊ በሽታ ስፔሻሊስት ጋር ያደረኘው ቆይታ (ያደምጡት)

ለኮሮና ቫይረስ ሀይማኖታዊ፣ሳይንሳዊ እና ፓለቲካዊ ምላሾች

(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በአሜሪካ ዋሽንግተን በኮሮና ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ሆስፒታል ገብተዋል

ፕ/ት ትራምፕ ተራርቆ ወደ ሥራ ያሉትን እቅድ ለአፕሪል መጨረሻ አራዘሙት

ኬንያ ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር ላይ ሰራዊት ላከች፣በርካታ ምሽጎችንም ቆፈረች

ኢትዮጵያ እና ግብጽ “በድርድር ሳይሆን በካሳ ይስማሙ “የሚለውን ሰሞነኛ ሀሳብን ተቃውሞ ገጠመው

ክቡር ገና መንግስት ለደሃው ይድረስ ኢኮኖሚውን ያግዝ ሕዝቡም ችግሩን ለማለፍ ይረዳዳ አሉ

ኢትዮጵያኖች በጫት አማካኝነት መቅስፍት እንዳይጋብዙ አንድ ምሁር አስጠነቀቁ

የኒቫዳ ገቨርነር ማንም ተከራይን ከቤት ሆነ ከድርጅት እንዳያስወጣ አዘዙ

የኦርቶዶክስ አባቶች ኮሮና እንዳይስፋፋ የኮሎራዶን ጎዳናዎች ማጠን

በካናዳ ጤፍ እጥረት መከሰቱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *