Hiber Radio፡የሳውዲ የጦር መሳሪያዎች ወደ ኢትዮጵያ በብዛት መግባት፣የቬጋስ ተቃውሞ፣በሳውዝ ዳኮታ በቫይረሱ የታመሙ ወገኖችን ለመርዳት ጥረት መጀመሩ፣በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት መቋቋም ተስፋ፣የኤርትርዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ስሞታ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!!

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭትን ለመግታት በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

ከአቶ ተካ ከለለ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ቆይታ

የጸረ ኮረና ዘመቻው እና ሊደረጉ የሚገባቸው እርምጃዎች(ልዩ ትንቅር)

በኢትዮጵያ ውስጥ በሀይማኖት ሽፋን ወንጀል የሚፈጽሙት እነ( እህት ማሪያም) እንዴት ይዳኛሉ?(ወቅታዊ ትንታኔ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሳውዲ አረቢያ የተጠቀመችባቸው በርካታ የጦር መሳሪያዎች  ወደ ኢትዮጵያ ይጎርፋሉ ተባለ

የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት መንግስት የባሉሙያዎችን ምክር አለመስማቱ ዋጋ እንዳያስከፍል ማስጋቱ

በሳውዝ ዳኮታ በቫይረሱ የታመሙ ኢትዮጵያወያንን እድሩ ለመርዳት እየተነቀሳቀሰ መሆኑ

ቬጋስ ይከፈት ያሉ ተቃዋሚዎች እና የፕ/ት ትራምፕ መዘጋቱን መደገፍ

በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት ይቋቋማል የሚል ግምት አለ

በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራዊያን ተገን ጠያቂዎችን የማጓጓዝ እርምጃ  እንዲቆም አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለታንዛኒያ ፍራፍሬ ነጋዲዎች የነፍስ አድን ስራ እየሰራ ነው ተባለ

በኬኒያ በኮሮና የሞቱ ቁጥር 14 ደረሰ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *