Hiber Radio: ምርጫውን ለማራዘም ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የተሻለ  አማራጭ መሆኑን የቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጹ፣ የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰው አ/አ መግባት፣ በአሜሪካ የሥራ አጥ ቁጥር ይጨምራል፣ የእህተ ማርያም ተከታዮች  ቤተ ክህነትን ይቅርታ ጠየቁ፣ የታገቱት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ይፈቱ ያለ ቤተሰቦቹ አምጡ ተብለው ታስረዋል፣ ግብጽ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ ዘምቻ አወጣች፣የሬጌ መዚቃ አቀንቃኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቱ፣ ኢትዮጵያ ተኮር  ፊልም በካናዳ ው ሲቢሲ  (CBC)ቴሌቭዥን አማካኝነት ለእይታ ቀረበ፣ የሲዳማ አስተዳደር የራሴ በጀት ይሰጠኝ ማለት እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25/26 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት እና የጤና ሽፋን ጉዳይ ሆነ የተወጠነው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ እንዴት ይታያል ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት)

በኢትዮጵያ ምርጫን ለማራዘም የሚቀርቡት አማራጮች አስመልክቶ ከቀድሞ ዐቃቤ ሕግ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ያደምጡት)

አብሮ አደግነት ለኢትዮጵያኖች ምን ማለት ነው? (ዳሰሳ)

የትምህርት ሚኒስቴር ያልተገባ ውሳኔ(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ምርጫውን ለማራዘም ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የተሻለ  አማራጭ መሆኑን የቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጹ

የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰው አ/አ ለጉብኝት መግባት አነጋገረ

በአሜሪካ የሥራ አት ቁጥር ይጨምራል መባሉ

የእህተ ማርያም (ስንዱ) ተከታዮች  ቤተ ክህነትን ይቅርታ ጠየቁ

የታገቱት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ይፈቱ ሲል የቀሰቀሰ ተማሪ  ቤተሰቦቹ አምጡ ተብለው ታስረዋል

ግብጽ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ ዘምቻ አወጣች፣የኢትዮጵያኖች ጩኸት በመካከለኛው ምስራቅ  ዛሬም አላባራም

ኢትዮጵያ ውስጥ ለመሞት የተመኙ የራጌ መዚቃ አቀንቃኝ ህልማቸው ሰመረ

ኢትዮጵያ ተኮር  ፊልም በካናዳ ው ሲቢሲ  (CBC)ቴሌቭዥን አማካኝነት ለእይታ ቀረበ

የሲዳማ አስተዳደር የራሴ በጀት ይሰጠኝ ማለት

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *