Hiber Radio: የልጆች በሽታ ከኮሮና ጋር የሚገናኝ እና የራሱ ምልክቶች እንዳለው መገለጹ፣ሕወሃት በትግራይ ወጣት መግደሉና ተቃውሞ፣የጁቡቲ ፓይለት ከኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት ያስነሳው ቁጣ፣የግብጽ እና ኢትዮጵያ ፍጥጫ፣የፕ/ር መረራ ማስጠንቀቂያ፣በእስራኤል ፖሊስ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን መግደሉ የተሳሳተ ነው መባሉ ፣ኮሮና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 09/10 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ሆነ መደበና ታክስ ተመላሽ ለአንዳንዶች ለምን ዘገየ ? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት)

የኮሮና ቫይረስ እና የህጻናቱ የሰሞኑ በሽታ አስመልክቶ ከዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ የተላላፊ በሽታዎች ስፔሻሊስት እና ተመራማሪ ጋር ያደረኘው ወቅታዊ ቆይታ (ያድምጡት)

632ቱ የአያት ገበያ ሱቆች እስከ መቼ በድቅድቅ ጨለማ ይዘልቃል?

የታመመው የኢትዮጵያ ህገመንግስትን ማን ያክመዋል?

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በሕጻናት ላይ የሚታየው በሽታ ከኮሮና ጋር የሚያያዝ ሲሆን የራሱ ምልክቶችም አሉት መባሉ

ሕወሃት በትግራይ በአስቸኳይ ጊዜ ስም የፈጸመው ግድያና ተቃውሞው

ኢትዮጵያ  ተገን ጠያቂ የጅቡቲ ፖይለትን አሳልፋ መስጠቷ ቁጣ ቀሰቀሰ

የኢትዮጵያና የግብጽ በአባይ ጉዳይ ፍጥጫ

ሕወሓት ጋር ጉዳይ የነበራቸው አሰፋ ወዳጆ ቦሌ ላይ ከአውሮፕላን ወርደው መታሰራቸው

ትውልደ ኢትዮጵያውን የገደለው የእስራኤል ፖሊስ የወሰደው እርምጃ የተሳስተ መሆኑን ዐቃቢ ህግ ገለጸ

የፕ/ር መረራ ጉዲና ማስጠንቀቂያ

ከስደት ተመልሰው በድንገት ህይወታቸው  ያለፈው የጎንደር ዩኒቨርስቲው  የህግ መምህሩ አሟሟት  ብዙዎችን አስደንግጧል

በደ/አፍሪካ ውስጥ በተቀናጀ የዝርፊያ  ወንጀል የተጠረጠረው ኢትዮጵያዊ የተንደላቀቀ ኑሮ እንደሚገፋ ለፍ/ቤት ገለጸ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *