Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ወደ ካርቱም ስምምነት እንዳትመለስ ተጠየቀ፣ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ማደግ ፣በሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ላይ የተቃጣው ማስፈራሪያ  አፈና ያነግሳል ተባለ፣ አሜሪካ ውስጥ ወደ ሴቶች ጸጉር ማስዋቢያ ቤት የሄዱ በርካታ ደንበኞች ለኮሮና ቫይረስ ተጋለጡ፣የፈንቅል ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ አ/አ ውስጥ ጫት፣ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ስለ አባይ አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስጋት ዳረገን ሲሉ ደንበኞች አማረሩ የሚሉና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 16/17 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ዛሬም ድረስ ላንዳንዶች ለምን ዘገየ ? ሌሎችም ጥያቄዎችን አካተን ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ሳምንታዊውን  ውይይት ( ያድምጡት)

ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ የምታደርገው ድርድር አዲስ መንገድ ይከተል ወይስ ? ከቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ጌታቸው ነጋሻው(ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል ያድምጡት

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ  ድርድር ዙሪያ ማንን ትመን? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ወደ ካርቱም ስምምነት እንዳትመለስ ተጠየቀ

በሰብዓዊ መብት ኪሚሽን ላይ የተቃጣው ማስፈራሪያ በኢትዮጵያ  አፈና ያነግሳል ተባለ

አሜሪካ ወስጥ ወደ ሴቶች ጸጉር ማስዋቢያ ቤት የሄዱ በርካታ ደንበኞች ለኮሮና ቫይረስ ተጋለጡ

በሕወሓት ላይ እየጋለ የመጣው ሕዝባዊ ተቃውሞ

አ/አ ውስጥ ጫት በቡድን ሲቅሙ ተይዘው በእጅ የሄዱ  አመለጡ፣በእግራቸው የኳተኑ  በገንዘብ እና በእስራት ተቀጡ

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በህዳሴው ጉዳይ ብልህነትን እንዲከተል አንድ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን መከሩ፣” ከግብጽ ጋር የወገኑ አገራትን ተጨፍኖ ማየት ሞኝነት ነው”ሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ

ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለማቀፍ የጤና አጠባበቅ ሳይከተል ለስጋት ዳረገን ሲሉ ደንበኞች አማረሩ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *