Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይም ሆነ ገባሮቹ ላይ ሉዓላዊነቷን የሚጋፋ የግብጽን ጥያቄ ማሰተናገድ የለባትም ተባለ ፣ ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ሙት ዓመት ዘከሩ የተባሉ ወጣቶች ታሰረው ተደበደቡ፣ ኩዌት ኢትዮጵያ እና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት መጀመሯ ተሰማ፣ የኮሪያ ዘማቾች በኮሪያዊያን ተዘከሩ፣ የጌታቸው ረዳ ፉከራ በምርጫ ቦርድ ላይ፣ የደን ቃጠሎ በኢትዮጵያ፣በሎስ አንጀለስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መዋጮ፣ በቬጋስ ወደ ካዚኖ ሥራ የተመለሱ አባቷን በኮሮና ሳቢያ በሞት ያጣች ምሬቷን ገለጸች፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የቀረበበትን ስሞታ አስተባበለ ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 21/22 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

‘’በአባይ ጉዳይ ድርድር የሚባለው ከመጀመሪያም ለኢትዮጵያ አስፈላጊ አይደለም የሚደራደሩት ግብጽ እና ሱዳን የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ነው፡፡ድርድር ውስጥ ከተገባ ግን … ‘’ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ስለ ወቅታዊው የአባይ ድረድር ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት)

የኢኮኖሚ ጫናውን ተከትሎ አስቀድሞ ፋታ ያገኘንባቸው መላዎች እንዴት ሊቀጥሉ ይችላሉ? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት

የግብጽ ጸረ ኢትዮጵያ እጆች እና የፕ/ት አልሲሲ ፈተናዎች (ልዩ ጥንቅር)

አማርኛ አለርጂክ የሆኑት አምባሳደር ሱሊማን ደደፎ ገመናቸው ሲገልጽ (ወቅታዊ ትንታኔ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይም ሆነ ገባሮቹ ላይ ሉዓላዊነቷን የሚጋፋ የግብጽን ጥያቄ ማሰተናገድ የለባትም ተባለ

ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ሙት ዓመት ዘከሩ የተባሉ ወጣቶች ታሰረው ተደበደቡ

ኩዌት ኢትዮጵያ እና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት መጀመር ተሰማ

ኢትዮጵያዊያን የኮሪያ ዘማቾች በኮሪያዊያን ተዘከሩ፣”ኢትዮጵያኖች ፍርሃት አያውቁም”ኮሪያ ታይምስ ጋዜጣ

በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያኖች ለጸረ ኮረና ዘመቻ ገንዘብ አዋጡ

የደን ቃጠሎ በኢትዮጵያ

በቬጋስ ወደ ካዚኖ ሥራ የተመለሱ አባቷን በኮሮና ሳቢያ በሞት ያጣች አሰሪዎች ጥንቃቄ እንደሌላቸው ገልጻ ለመብት እታገላለሁ አለች

ለምርጫ ቦርድ አልገዛም ያለው የትግራይ ክልል የምርጫ ኬሚሽን ሊያቋቁም ነውና”ህገመንግስታዊ መብታችንን እናስከብራለን”አቶ ጌታቸው ረዳ

የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የቀረበበትን ስሞታ አስተባበለ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *