Hiber Radio:ግብጽ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያደረገችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀጥሎዋል አለች፣በአገሪቱ ለተፈጠረው ችግር ከጦርነት ይልቅ ፖልቲካዊ መፍትሄ ያዋጣል ተባለ፣ሕወሓት ይወገድ ጥሪ፣   የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀጠራቸው አምስት የውጪ አገር ፖይለቶች ብቃታቸው እንዲጣራ ጠየቀ፣የአጼ ኃይላስላሴ ሐውልት ዳግም ሊገነባ ነው፣ ኤርትራውያን ለደህንነታችሁ ኦሮሚያን  ልቀቁ ተባሉ፣ በጁዋር መሀመድ ቤት የታሰረው ኬኒያዊ ጋዜጠኛ ጉዳይ ፣የዘር ማጥፋት ወንጀሉ አይደበቅ ተባለ፣ትውልደ ኢትዮጵያኖችና ምርጫ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህግ ባለሙያው ዳንኤል አጀማ እና ከአክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት)

የህዳሴው ግድብ   እና እያስከፈለን ያለው ዋጋ ሲፈተሽ (ወቅታዊ ትንታኔ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ግብጽ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያደረገችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀጥሎዋል አለች

በአገሪቱ ለተፈጠረው ችግር ከጦርነት ይልቅ ፖልቲካዊ መፍትሄ ያዋጣል ተባለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀጠራቸው አምስት የውጪ አገር ፖይለቶች ብቃታቸው እንዲጣራ ጠየቀ

የፈረሰው የቀኃስ ሀውልት ዳግም ሊገነባ ነው

ኤርትራውያን ለደህንነታችሁ ኦሮሚያን  ልቀቁ ተባለ

በጁዋር መሀመድ ቤት የታሰረው ኬኒያዊ ጋዜጠኛ ይፈታ  ዘንድ ባለቤቱ ፕ/ት እሁሩን ተማጸኑ

ኢትዮጵያ ውስጥ በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖችን ለመዘከር በ አሜሪካ፣በሎሳንጀለስ ከተማ ታላቅ ፕሮግራም ተዘጋጀ

በአሜሪካ የሚገኙ ትውልደ ኢትዬጵያኖች አፍቃሪ ኢትዮጵያ የሆነ ተመራጭን እንዲመርጡ ጥሪ ቀረበ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *