Hiber Radio: የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ያልተጠበቀ የሳዋ ጉብኝት፣የአውሮፖ ህብረት የህዳሴውን ድርድር በገንዘብ ልደጉም ማለቱ  አነጋጋሪ ሆኗል፣ ሕወሃትና ኦነግ ሸኔ አዲስ ምክር ይዘዋል፣ ጭፍጨፋው የዓለም አቀፍ መስፈርት ያሟላል ተባለ፣ እንግሊዝ ውስጥ ለተቃውሞ የወጡ ኢትዮጵያኖች በፖሊስ ጣልቃ ገብነት ተገላገሉ ፣የሎስ አንጀለሱ የመታሰቢያ ዝግጅት፣የጋና ተጫዋቾች በኢትዮጵያ የኮሮና ስጋት እና ሊሎችም ዜናዎች አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 13/14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከዓለም አቀፍ የህግ እና የሰባዓዊ መብት መምህር ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ  ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት)

ስር የሰደደው የዘረኝነት ፓለቲካችን እና መፍትሔው (ወቅታዊ ትንታኔ)

እስክንድር ምን አለ? (ማስጠንቀቂያው)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ያልተጠበቀ የሳዋ ጉብኝት

የአውሮፖ ህብረት የህዳሴውን ድርድር በገንዘብ ልደጉም ማለቱ  አነጋጋሪ ሆኗል

ሕወሃትና ኦነግ ሸኔ አዲስ ምክር ይዘዋል

በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የዓለም አቀፍ መስፈርት ያሟላል ተባለ

እንግሊዝ ውስጥ ለተቃውሞ የወጡ ኢትዮጵያኖች በፖሊስ ጣልቃ ገብነት ተገላገሉ

ጭፍጨፋው ኢትዮጵያውያን በጋራ መውደቃችንን ማሳያ ነው መባሉ

በሎስ አንጀለስ የተደረገው ለሞቱ ወገኖች መታሰቢያ

በኮሮኖና ቫይረስ ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የቆዩ ታዋቂ የገና እግር ኳስ ተጨዋቾች  ከውጣ ውረድ በሁዋላ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *