Hiber Radio: የኦነግ ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳ ከሥልጣን ተነሱ፣ ድርጅቱ ተሰንጥቋል የሚሉ አሉ ፣ በኢትዮጵያ በጥቂት የኦሮሞ እስልምና አክራሪዎች የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳይሸፋፈን ጥሪ ቀረበ፣ የሱዳን አዲስ አማራጭ በግድቡ ላይ፣የግብጽ ማስጠንቀቂያ፣ አቶ ልደቱ በዝግ ችሎት ቀረቡ፣በኢትዮጵያ የኢንተርኔት መዘጋት ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ፣ የአሜሪካ መንግስት ኢኮኖሚ ድጋፍ፣ የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድጋፍ አደረገች ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በኢትዮጵያ የተፈጸመው የጥቂት አክራሪ ሙስሊሞች ጥቃት ወይስ ድንገተኛ ብሄር እና ሀይማኖት ላይ ያነጣተረ ጥቃት? ለምን መሸፈን አሰፈለገ? ከወቅቱ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ያደረኘው ወቅታዊ ውይይት ከፍል አንድ (ያድምጡት)

ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች እና በፖልቲከኞቹ በኩል እየቀረቡ ያሉት የድጋፍ አማራጮች ምንድን ናቸው? (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት)

የእነጁዋር የፍ/ቤት ውሎዎች እና የአገሩተ ፍትህ ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኦነግ ሊቀመንበሩን ዳውድ ኢብሳ ከሥልታን ማንሳት ድርጅቱ ተሰንጥቋል የሚሉ አሉ

በኢትዮጵያ በጥቂት የኦሮሞ እስልምና አክራሪዎች የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳይሸፋፈን ጥሪ ቀረበ

ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ እርቀ ሰላም እንዲወርድ እሻለሁ አልፕች፣ግብጽ የተናጥል እርምጃን እንደማትቀበል በድጋሚ ገለጸች

አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ ችሎቱ ዝግ ነበር

በኢትዮጵያ ውስጥ ልክ ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት አገሩቱን በሚሊዮ ኖች ለሚቆጠር ይፕገንዘብ ኪሳራ ዳረገ

ለጠ/ሚ/ር አብይ የተስጠው የኖቤል ሽልማት እንዲሰረዝ የኦሮሞ የህግ ባለሙያዎች ጠየቁ

የአሜሪካ መንግስት ኢኮኖሚ ድጋፍ

የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድጋፍ አደረገች

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *