Hiber Radio: የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የኦሮሚያው ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠየቀ፣ የአቶ ልደቱ የኮሮና ስጋት፣ የኮሮና ቫይረስ የሙከራ ክትባት በቬጋስ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ ላይ ውንጀላ ቀረበ፣ ከስድስት የተመለሱ ወገኖችና ኮሮና፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ድርድሩ እንደገና ቀጠለ ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 26/27 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በኢትዮጵያ የተፈጸመው ብሄር እና ሃይማኖት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለማስቆም እዚህ ያሉትን እንዴት አደብ ማስገዝት ይቻላል (ያድምጡት)

ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች እና በፖልቲከኞቹ በኩል መአማማት ላይ ያልደረሱባቸው  የድጋፍ አማራጮች እና አዳዲስ ለውጦች  ምንድን ናቸው? (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት)

አገር ሲሞት በማን ይለቀሳል?(የሁለት ደ/ሱዳናዊያን ጨቅላዎች አሳዛኝ ገጠመኝ) (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የኦሮሚያው ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠየቀ

አቶ ልደቱ በእስር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስጋት ገጠማቸው

የኮሮና ቫይረስ የሙከራ ክትባት በቬጋስ

ጠ/ሚ/ር አብን ለዓለም ሽልማት አበቃሁኝ የሚሉት ግለሰብ “አፍቃሪ ነፍጠኞች አሀዳዊ ስርአትን ለማምጣት እየጣሩ ነው” ሲሉ ወንጀል

ከስድስት የተመለሱ ወገኖች መካከል የኮሮና ተጠቂዎች መኖራቸው ስጋት ፈጥሯል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አውስትራሊያ ማዶ ለማዱ ይተያያሉ ተባለ

ድርድሩ እንደገና ቀጠለ ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *