Hiber Radio: መንግስትን የከዱት ተሿሚዎች የእስረኞች አቤቱታ በምስጢር ተነጋገርን ያሉ ባለሥልጣን መባረር የኃይማኖት አባቱ መታመም ሌሎችም ዜናዎች አሉ ሙሉውን ያድምጡት

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 17 /18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች ዙሪያ ውይይት(ያድምጡት)
እኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች እና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ፣የኦሮሚያ ተቃውሞ እና የወላይታ ጉዳይ (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት)
(ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
መንግስትን የከዱት ተሿሚዎች
የእስረኞች አቤቱታ
በምስጢር ተነጋገርን ያሉ ባለሥልጣን መባረር
የኃይማኖት አባቱ መታመም
ሌሎችም ዜናዎች አሉ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *