Hiber radio ሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች የግንባሩ አመራሮች ጋር ኤርትራ መግባታቸውን ኢሳት ማምሳውን ዘገበ።

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ትግሉ መሪዎቹን የሚፈልግበት ወሳኝ ወቅት ላይ ደርሷል ማለታቸውን ኢሳት በሰበር ዜናው ዘግቧል።

One Comment on “Hiber radio ሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *