ከእንካሰላንታው ባሻገር በኤርሚያስ ለገሰ

<<የመለስ ቱርፋቶች>> የተሰኘውን የህወሓት ቁራሽ ገመና ፣አዲስ አበባን ዘረኞቹ እንዴት ባለ ስልት ራቁቷን እንዳስቀሯት ከነ ፖለቲካ ቁማራቸው ያጋለጠው የአቶ ኤርሚአስ ለገሰ ብዕር ዛሬም በወቅታዊ ጉዳይ ጽፏል። ሰሞኑን ሞላን በሚጋልበው ህወሃት …

Read More

ሕዝቡ የወያኔ ባለስልጣናት ካቀዱለት ጥፋት እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል!

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራን ጉዞ ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ(ህወሃት) ኢህአዴግ አገዛዝ የተለመደ ዘርን ከዘር የማጋጨት ሴራውን ቀጥሎበታል። የደህነት መስሪያ ቤቱም በተለይ ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት …

Read More

Hiber Radio: የሕወሓት አስተዳደር ተለጣፊ አንድነት ፓርቲ መመስረቱ… የግንቦትና አርበኞች ግንባር ውህደት መነቃነቅ መፍጠሩ… ባለስልጣናቱ ለውጭ ሚዲያዎች የዋጋ ግሽበት መኖሩን ማመናቸውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥር 3 ቀን 2007 ፕሮግራም የኢሳት ኤርትራ መግባትና የአርበኞች ግንባርና የግንቦት ሰባትን ውህደት በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገናል (ሙሉውን ያዳምጡ) <…ምርጫ ቦርድ በአራት ቀን ውስጥ ጊባዔ …

Read More